አርሰናል የዋንጫ ፉክክሩ ያለ እኔ አይሆንም ብሏል።
ክርስቲያል ፓላስ ላይ 5 ግቦችን በማስቆጠር ነጥቡን 33 አድርሷል፤ከማንችስተር ሲቲ በ6 ነጥቦች መራቅ ችሏል።
በደረጃው ሁለት ጨዋታ ከሚቀረው ሊቨርፑልና 1 ጨዋታ ከሚቀረው ቼልሲ በመቀጠል ሶስተኛ ላይ ተቀምጧል።
አርቴታ አርሰናልን ማሰልጠን በጀመረበት በ5ኛ አመቱ የአርሰናልን የ21 አመት የዋንጫ ጥም ይቆርጥ ይሆን?
Share :- @Premier_League_Sport
Share :- @Premier_League_Sport
❤️ ⎙ ㅤ ⌲ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ