ቪክቶር ሊንዴሎፍ ስለ ኮንትራቱ ሁኔታ 🗣
''አሁን በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ውስጥ በጣም ምቾት ይሰማኛል ቤቱም ለረጅም ጊዜ የኖርኩበት ቤት ነው።''
''ሊጉም የአለም ምርጡ ሊግ ነው ክለቡም እንደዛው ወደፊት ስለሚሆነው ነገር ለመወሰን በመጀመሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር መነጋገር ይኖርብኛል። "
SHARE | @Premier_League_Sport