ፔፕ ቻምፒየንስ ሊግ ለመግባት ስለሚደረገው ፉክክር ተጠይቆ
SHARE | @Premier_League_Sport
ስለ ፉክክር ልትነግሩኝ አትሞክሩ፤ ባለፉት ጊዜያት ከዚህ በላይ ፉክክሮች ገጥመውናል...ሰዎች ፕሪሚየር ሊጉን ለማሸነፍ ከመጨረሻ 17 ጨዋታዎች 16ቱን ማሸነፍ የነበረብንን ፉክክር ነው ያሳለፍነው
SHARE | @Premier_League_Sport