ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ አርብ ህዳር 27 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሚደረጉ ጨዋታዎች እና መነጋገሪያ ነጥቦች
👉አርሰናል
አርሰናል ከ 2023-24 መጀመሪያ አንስቶ ከማዕዘን ምት 22 ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን ይህም በሊጉ ከቆመ ኳስ ብዙ ጎል በማግባት ከሚከተለው ማንቸስተር ሲቲ በሰባት ይበልጣል።
👉በአውሮጳ አምስት ከፍተኛ ሊጎች አርሰናል ቀዳሚ ሲሆን ከሚከተለው ከባየር ሊቨርኩሰን በ5ኛ የሚበልጥ ጎል አግብቷል።
👉ከዚህ ስኬት ጀርባ ያሉት እውነቶች እና መረጃዎችን እንመለከታለን።
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey