ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ቅዳሜ ታህሳስ 19 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉አርሰናል 1-0 ኢፕስዊች
👉አርሰናል በካይ ሀቨርትዝ ብቸኛ ግብ ጎል ኢፕስዊች ታውንን አሸንፎ በፕሪምየር ሊጉ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
👉ያለ ሳካ ተተደረገውን ጨዋታ እንዴት ተመለከታችሁት?
👉ማንችስተር ሲቲ፣ማንችስተር ዮናይትድ እና አርሰናል በጥር የዝውውር መስኮት እንዴት ራሳቸውን ማጠናከር አለባቸው?
እንመለከተዋለን።
5:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey