ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሃሙስ ጥር 01 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
ማንችስተር ዩናይትድ ኮቢ ማይኖ እና ጋርናቾን ጨምሮ በርካታ ተጫዋቾቹን የመሸጥ ፍላጎት እንዳለው የሚገልፁ መረጃዎች ወጥተዋል።
👉ይህ በክለቡ ውስጥ ስላለው ነገር ምን ያመላክታል?
👉በርግጥ ዩናይትድ እነዚህ ተጫዋቾች ላይ መደራደር አለበት?ወይስ በምንም ምክንያት አልሸጥም የሚል አቋም መያዝ አለበት? ምን ትላላችሁ?
ሎሎች መረጃዎችን እና የዝውውር ጉዳዮችን እንመለከታለን።
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey