ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ቅዳሜ ጥር 10 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የተለያዩ ሃገራት የሳምንቱ መጨረሻ የሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎችን እንመለከታለን።
👉ማንችስተር ሲቲ የሃላንድን ኮንትራት ለዘጠኝ ዓመት ከግማሽ አራዝሟል ።ብዙ ጥያቄ ያስነሳውን ውሳኔ የፈጠሩት እውነቶች ምንድናቸው?
👉ከውል ማራዘሙ ጋር ተያይዘው መታየት የሚገባቸውን መረጃዎች እንመለከታለን።
5:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey