ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሰኞ ጥር 12 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሊቨርፑል ሲያሸንፍ አርሰናል ነጥብ ጥሏል። ለቻምፒዮንነት እየተፎካከሩ በሚገኙት ሁለቱ ክለቦች ውስጥ ስለሚታዩ ጉልህ ልዩነቶች እንነጋገራለን።
👉ማንችስተር ዩናይትድ 1-3 ብራይተን
👉ብራይተን በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ ማንቸስተር ዩናይትድን 3-1 በማሸነፍ በኦልድትራፎርድ ሶስት ተከታታይ ድሎችን ያስመዘገበ ሁለተኛው ቡድን ሆኗል።
👉 ጨዋታው እንዴት ነበር?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey