ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሃሙስ ጥር 22 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የዝውውር መስኮቱ ሊዘጋ ጥቂት ቀናት ቀርተዋል።ክለቦች ተጫዋቾችን ለማስፈረም ጥረት እያደረጉ ነው።አዳዲስ የዝውውር መረጃዎች እየተሰሙ ነው እንመለከተዋለን።
👉ቻምፒዮንስ ሊግ
👉18 ጨዋታዎች፣64 ጎሎች፣ ትልልቅ ቡድኖች ወደ ጥሎ ማለፍ ለመግባት ያደረጉት ተጋድሎ ፣በቀጣይ የሚጠበቁ ትልልቅ ጨዋታዎችን እንመለከታለን።
👉የምሽቱን እና በቀጣይ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተመለከተ ምን ትላላችሁ?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey