ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ቅዳሜ የካቲት 01 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቱኮ ማድሪድ
👉ሁለቱ ክለቦች በስፔን ላሊጋ የደረጃ ሰንጠረዥ አንደኛ እና ሁለተኛ ላይ ሲገኙ በመሃከላቸው የአንድ ነጥብ ልዩነት ብቻ ነው ያለው።
👉በጉዳት በእጅጉ እየተቸገረ ያለው ሪያል ማድሪድ ጥሩ ብቃት ላይ የሚገኘውን አትሌቱኮ ማድሪድን ለማሸነፍ እና መሪነቱን ለማስቀጠል የሚያደርገው ጥረት እየተጠበቀ ነው። እንመለከተዋለን።
5:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey