ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ አርብ መጋቢት 12 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች፣የዝውውር ጉዳዮች እና ሌሎች መረጃዎች
👉የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን በክሮሺያ 2-0 ተሸንፏል። የዓለማችን ከዋክብቶችን በብዛት የያዘው ብሔራዊ ቡድኑ ውስጥ ከክልያን ምባፔ እስከ ቀጣዩ አሰልጣኝ ድረስ ያሉት ሰሞነኛ መረጃዎች ምን እንደሆኑ እንመለከታለን።
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey