ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ቅዳሜ መጋቢት 20 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉በመጪው የዝውውር መስኮት ክለቦች ወሳኝ የሚሏቸውን ተጫዋቾች ለማስፈረም ከወዲሁ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረጉ ነው።
👉የማንችስተር ዩናይትድ የመግዛት፣ የመሸጥ እና በውሰት ያሉ ተጫዋቾቹ ላይ የሚወሰነውን ውሳኔ አስፈላጊነት በተመለከተ እንነጋገራለን።
5:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey