ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ረቡዕ መጋቢት 24 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉አርሰናል 2-1 ፉልሃም
አርሰናል ከወሳኙ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በፊት የተከላካዮች ጉዳት አጋጥሞታል።
የማጋሃሌሽ እና የቲምበር ጉዳት የፈጠረውን ስጋት እንመለከታለን።
👉ኖቲንግሃም ፎረስት 1-0 ማንችስተር ዩናይትድ
ዩናይትድ በዚህ ጨዋታ 24 የጎል መከራ ቢያደርግም በውድድር ዓመቱ በሊጉ አስራ ሶስተኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል።ጨዋታው እንዴት ነበር?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey