እስከ ምሽት በደረሰን ሪፖርት መሰረት ስናን አባ ጅሜ ብርጌድ ከንጉስ ተክለ ኃይማኖት ብርጌድ ጋር ባደረገችዉ ተጋድሎ ስናን አባጅሜ ብርጌድ 04 (አራት) ብሬን፤ 105 (አንድ መቶ አምስት) ክላሽ፤ 02 (ሁለት) ሞርተር፤ አንድ የድሽቃ ሸንሸል እና አፈሙዝ፤ 01 (አንድ) ስናይፐር እንዲሁም በርካታ የክላሽ፣ የብሬን እና የዱሽቃ ጥይት ከሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁሶች ጋር ተረክባለች።
በሌላ መረጃ ላለፉት ተከታታይ ሶስት ቀናት በተደረገ ውጊያ በሻለቃ ሰንደቁ የሚመራው ታሪካዊው የቀስተ ደመና ብርጌድ ደብረ-ኤልያስ የሰፈረውን ግዙፍ የጠላት ኃይል በሚገባ እያስተናገደዉ ይገናኛል።
ከትላትንት በፊት ታሕሳስ 22/2017 ዓ.ም በተደረገ ውጊያ 310 የጠላት ኃይል የተሸኘ ሲሆን የደብረ ኤልያስ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሙሉ ግቢው ወደ ጠላት መካነ መቃብርነት ተለውጧል። 60 ያህክሉ ደግሞ ደብረ ኤልያስ ሆስፒታል እየታከሙ ይገኛሉ።
ዛሬም ታሕሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም የደብረ-ኤልያሱ ቀስተ ደመና ብርጌድ እና የደምበጫው ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ በቅንጅት በወሰዱት እርምጃ ሰባት ያህክል የጠላት ወታደራዊ መኮንኖች ተሸኝተዋል።
በነገራችን ላይ በዚህ ቀጠና የዓለም ብርሃን የሚባል እንቅስቃሴ እንዳለ ተደርጎ የሚገለፀው የጠላት በሬ ወለደ ወሬ ሲሆን በ2015 ዓ.ም የነበረው እንዲህ ዓይነት ችግር ሙሉ በሙሉ ተቀርፎ ህዝብ እና ፋኖ እጅ እና ጓንት ሆኖ ብርጌዱም ከ6ኛ ክፍለ ጦር አመራር ጋር ተመካክሮ ተዓምራዊ ተጋድሎ እያደረገበት ያለ ቀጠና ነው።
አዲስ ትዉልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!
©አስረስ ማረ
@showapress