በ ጀግናው ኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ የሚመራው የአመራ ፋኖ በሸዋ አፄ ይኩኖአምላክ ክፍለጦር እና በአርበኛ መከታው ማሞ የሚመራው የ አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 7ለ70 ክፍለጦር በጋራ ከትናንት ጥር 7/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከዘ ዛሬ ጥር 8/2017 ዓ/ም ምሽት ድረስ በ አጣዬ አካባቢ በተደረገ ተጋድሎ ታላቅ ጀብድ ተቀናጅተዋል።
Unity is power💪💪✊
@showapress
Unity is power💪💪✊
@showapress