በምሥራቅ ጎጃም ዞን አንገሽ ቀበሌ 16 ሰዎች በድሮን ጥቃት ተገደሉ»
የካቲት13 ቀን 2017 ዓ/ም ረፋድ ላይ በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ “አንገሽ” ቀበሌ በተፈፀመው የድሮን ጥቃት 16 ሠዎች መገደላቸውንና 11 መቁሰላቸውንም ነዋሪዎች አብራርተዋል።ሁለትና ሶስት የፋኖ ታጋዮች ወደ ከተማ መጥተው ካልሆን በስተቀር ጥቃቱ በደረሰበት አካባቢ ታጣቂዎቹ እንዳልነበሩ አስተያየት ሰጪዎች ተናግረዋል ሲል የጀርመን ድምፅ ዘግቧል ።
@Showapress