Forward from: Abdu shikur abu fewzan
ከደጅህ ብቆም አንተን ልመና፣
አይኔም ቢያነባ ጨንቆኝ ነዉና፣
የልቤን መሻት ታዉቃለህና፣
አንተዉ ሙላልኝ አዛኝ ነህና፡
ጠግነህ ሸኜዉ የእኔን ልቦና፡፡
✍አቡ ፈዉዛን
አይኔም ቢያነባ ጨንቆኝ ነዉና፣
የልቤን መሻት ታዉቃለህና፣
አንተዉ ሙላልኝ አዛኝ ነህና፡
ጠግነህ ሸኜዉ የእኔን ልቦና፡፡
✍አቡ ፈዉዛን