Forward from: Abdu shikur abu fewzan
ፈገግ እላለሁ!!
ሀብት ባይኖረኝ የምኮራበት፣
ስልጣን ባላገኝ የምፈራበት፣
ቁንጅና ባጣ የማፈዝበት፣
ብራብ ብጠማ ሰርክ እንደ ዘበት፣
ልቤ ላይ ካለ ታማኝ ዘለበት፤
ፈገግ እላለሁ በተዉሂድ ዉበት፡፡
ሰለፊይ ከሆንክ ኢማንህ ሲታይ፣
በርግጥም ከሆንክ የኢስላም ታጋይ፣
በሱናቸዉ ላይ ነቢን ተከታይ፣
አብሽር ሳቅ በል ደስታህ እስኪታይ፡፡
@ abu fewzan
ሀብት ባይኖረኝ የምኮራበት፣
ስልጣን ባላገኝ የምፈራበት፣
ቁንጅና ባጣ የማፈዝበት፣
ብራብ ብጠማ ሰርክ እንደ ዘበት፣
ልቤ ላይ ካለ ታማኝ ዘለበት፤
ፈገግ እላለሁ በተዉሂድ ዉበት፡፡
ሰለፊይ ከሆንክ ኢማንህ ሲታይ፣
በርግጥም ከሆንክ የኢስላም ታጋይ፣
በሱናቸዉ ላይ ነቢን ተከታይ፣
አብሽር ሳቅ በል ደስታህ እስኪታይ፡፡
@ abu fewzan