﷽ ጁምዓ
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ
እንዲህ ብለዋል :-
«አላህ ዘንድ ከቀኖች ሁሉ
በላጩ የጁምዓ ቀን ነው ❕
ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ "ሰሂህ" ብለውታል።
[አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1502]
በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ
ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ
አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ
አስር ሰላዋት ያወርድበታል።
ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሀሰን " ብለውታል።
[አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1407 ]ታ
https://t.me/Umu_fewzan_4u
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ
እንዲህ ብለዋል :-
«አላህ ዘንድ ከቀኖች ሁሉ
በላጩ የጁምዓ ቀን ነው ❕
ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ "ሰሂህ" ብለውታል።
[አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1502]
በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ
ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ
አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ
አስር ሰላዋት ያወርድበታል።
ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሀሰን " ብለውታል።
[አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1407 ]ታ
https://t.me/Umu_fewzan_4u