#የቀጠለ | #የቡድን_ዜና
#ሊቨርፑል
👉እንግሊዛዊው የቀኝ መስመር ተመላላሽ ተጨዋቹ ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድና እንግሊዛዊው የመሀል ተከላከይ ተጨዋቹ ጆ ጎሜዝ በጉዳት ምክንያት ከዛሬው ጨዋታ ውጪ ናቸው።
#ቶተንሃም
👉 በዶሮዎቹ በኩል ቫን ዲ ቨን በሃምስትሪንግ እና ድራጉሲን በACL ጉዳት በዛሬው ጨዋታ የማይገኙ ተጨዋቾች ሲሆኑ ጀምስ ማዲሰን፣ ኡዶጊ፣ ዶሚንክ ሶላንኬ፣ ክርስቲያን ሮሜሮ እና ጂያሎጂ ቪካሪዮ በሌላ ጉዳት የሚገኙ ተጨዋቾች ናቸው።
#ይቀጥላል
@Zetena_Dekika_Sport