ክሪስ ሪግ የአመቱ ምርጡ ባለተሰጥኦ ተመረጠ!
የ17 አመቱ እንግሊዛዊው የሰንደርላንድ አማካኝ ክሪስ ሪግ የ2024/25 ሻምፒዮንሺፕ ውድድር ዘመን ምርጡ ባለተሰጥኦ ተጫዋች ተመርጧል።
ባለተሰጥኦው ክሪስ ሪግ በአሁኑ ሰዓት በማንችስተር ዩናይትድ አይን ውስጥ ያለ ተጫዋች ነው! 🤌
SHARE @ZETENA_DEKIKA_SPORT