የሊድሱ ኮከብ ምንም ሽልማት አልተበረከተለትም!
የ27 አመቱ ዌልሳዊው የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ እና የአሁን የሊድስ ዩናይትድ ክንፍ መስመር ተጫዋቹ ዳንኤል ኦውን ጀምስ በ2024/25 የሻምፒዮንሺፕ ሊግ የውድድር ዘመን፡
- 36 ጨዋታዎች አደረገ
- 12 ጎሎች አስቆጠረ
- 9 አሲስቶች አደረገ
- 21 ግብ ተሳትፎዎች አደረገ
በ2024/25 የሻምፒዮንሺፕ ሊግ የውድድር ዘመን ለዚህ ብቃቱ ምንም አይነት ሽልማት አልተሰጠውም!
SHARE @ZETENA_DEKIKA_SPORT