የተቀየሰላችሁን ጎዳና ብቻ ተከተሉ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


እንዲህም በሉ
እኔ ለዚያ ሰማያትንና ምድርን ለፈጠረው አምላክ ቀጥተኛ ስሆን ፊቴን አዞርኩኝ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም ሙስሊም ያደረገኝ ጌታ አላህ ሙስሊም ሆኜ ለመሞት ያብቃኝ ከደጋግ ባሮቹም ያስጠጋኝ።
ጌታችን ሆይ ቅኑን መንገድ ከመራህን በኋላ ልቦቻችንን አታዘንብልብን ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን አንተ በጣም ለጋስ ነህና አል ኢምራን 3:-8
ለአስታየት @Rahmiii_bot

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


❣ ሒጃብ እና ፋሽን

ክፍል አንድ ታሪክ→ → ①
#ፃፊ→ ራህመት ሙሃመድ

ስንቶች ሴቶች አሉ የጊዜዉ ማዕበል ወደሚነዳቸዉ ሁሉ የሚነጉዱ በተቀደደላቸዉ ቦይ ሁሉ የሚነፍሱ ወደ ነፈሰበት አቅጣጫ ሁሉ እብስ የሚሉ ምን እያደረጉ እንደሆኑ እንኳን ቆም ብለዉ ለማስተንተን ጊዜ ያጡ ይመስላሉ ሳያስተዉሉ ቀስ እያሉ ከዲኑ ራቁ በሒጃብና አባያ ጉዳይ ችላ አሉ በሂደት ብዙ ነገሮች ዘነጉ በደመነፍስ የመጥፎ ሰሪዎችን መንገድ ይከተላሉ በገቡበት ጎዳናም ይገባሉ ሙስሊም ያልሆኑ ወገኖች አሊያም ሙናፊቆች በፋሽን ስም አንዳች ነገር ያመጡላቸዉ እንደሆነ ያለ አንዳች ጥርጣሬ ይቀበላሉ ::

የቀደዱላቸዉን ሒጃብ ይለብሳሉ የሰፉላቸዉን አባያ ያጠልቃል አባያዉ ወይም ሒጃቡ ለስም ብቻ ነዉ ያለዉ መስፈርቱን ያሟላና የተፈለገበትን ዓላማ የሚያሳካ አይደለም ሒጃብ በመሠረቱ የሚስብና ሰዉን የሚያስከትል መሆን አልነበረበትም እነርሱ ግን ብቻዉን ዉበት አርገዉ ሰሩት እንዲስብ እንዲያስከትልም አደረጉት ዉበትን ደብቁ ሲባል አወጡት አንዳንዱ ሒጃብ የሚባለዉ ሰዉነትን መሸፈን ሲገባዉ በግላጭ የሚያሳይ ነዉ እይታን ከማራቅ ይልቅ ይሰርቃል።

ሰለሆነም እህቶች ሆይ! በዚህ መልኩ ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል የሻቸዉን እንደሚለብሱት ሴቶች አትሁኑ በዲኑ የተወገዙ ነገሮች አትስሩ ፀጉርም ሆነ ሰዉነትን የሚሸፍነዉ ሒጃብ ለትልቅ ዓላማ የተደነገገ ቢሆንም ቅሉ ዛሬ ላይ መስመር ስቶ መልዕክት ያጣ ሆኖ እናገኛለን ከፊሎቹ ያጠሩ አንዳንዶቹ ሆን ብለዉ የተቆረጡ ሌሎች የተከፈቱ የጠበቡ ሰዉነትን የሚያሳዩ የሳሱ እና የመሳሰሉት ናቸዉ ለተመለከቷቸዉ አባያዎቹ ሌላ አባያ ሒጃቦቹ ሌላ ሒጃብ የሚያስፈልጋቸዉ አይነት ናቸዉ ሒጃብ ማለት መጋረድ መሸፈን ማለት ነዉ መሸፈን የተፈለገዉ ከወንዶች ዓይን ነዉ አላህ (ሱ.ወ) የእንስቶች ገላ ለወንዶች ሳቢና ፈታኝ እንዲሆን አድርጎ ፈጥሯል ሒጃብ ወንዶች የሴት ልጅን ገላ እንዳያዩ መከላከያ ነዉ ታዲያ ሒጃብ በራሱ ዉበት ጌጥና ብልጭልጭ ነገር ከተሞላ በእርግጥም ምኑን ሒጃብ ሆነ የአላህ መልክተኛ(ሰ.ዐ.ወ.) ሁለት ዓይነት ሰዎች የእሳት ናቸዉ ካሉትና የጀነት ሽታ ከሩቅ የሚያዉድ ሆኖ ሳለ የጀነት ሽታ አያገኙም ካሏቸዎች ሴቶች መካከል ለብሰዉ ነገርግን እርቃን የሆኑ ሴቶች ናቸዉ። አዎን ልክ ነዉ ለብሰዋል እንዳይባሉ፣ አልለበሱም አለበሱም እንዳይባሉ ደግሞ ለብሰዋል የሚባሉ አይነት ታዲያ ዉዷ እህቴ ጀነት መግባት የማይፈልግ ማን አለ ጀነት መግባት አትፈልጊም የአላህን ዉዴታ ማግኘት አትፈልጊም እህቴ ሆይ! ተኳኩለሽና ተጋጊጠሽ በመዉጣትሽ የሸይጧን መሳሪያ እየሆንሽ መሆኑን አስቢ አንድ ሙስሊም ወንድምሽ ባንች ምክኒያት ሀራም ነገር ላይ እንዲወድቅ ከባድ ወንጀል ዉስጥ እንዲዘፈቅ ትወጃለሽ በፍፁም እህቴ እንደዚህ መሆን የለብሽም በፋሽን በስልጣኔ ስም ኢስላምዊ ስርዓት የጎደለዉ የጨዋነት ወጉን ያልጠበቀ አለባበስ ለብሰሽ ወጥተሽ ሌላም ሴት ያንችን ጎዳና የተከተለች እንደሆነ እስከ ዕለተ ትንሳሄ ድረስ አንችን የሚከተሉ ሴቶች ሁሉ ወንጀል እንዳለብሽ አትዘንጊ ይህ በእርግጥም ትልቅ ጥፋት ነዉ አደራሽን እህት…የመልካም ነገር እንጂ የወንጀል ተከታይ ከማፍራት ተቆጠቢ።

ይቀጥላል →→ → ክፍል ②
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. https://t.me/joinchat/AAAAAE6HtHNiEljTsdd57w
•════•••🍃🌺🍃•••════•




#አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያ አህባቢ ፊላህ
💢
መቼም
ዘውጅ ሲባል ልቡ ማይናፍቅ የለም አይደል??? እነሆ ይህን እውነተኛ
ታሪክ
ከልጅትዋ ማስታወሻ ላይ ጀባ ብያለው!!!!


#እኔ #በጣም #በትምህርት በጣም ጎበዝ ከሚባሉ ተማሪዎች አንዷ
ነበርኩ ፧

💢💢አንድ ጊዜ ትምህርት ተዘግቶ ስለነበር ከቤተሰብ ጋር ወደ አንድ ሀገር
ለሽርሽር
ሄድን ምንሄድበት ሀገር በጣም እሩቅ ስለነበር በመሀል እረፍት አስፈልጎን
ሁላችንምም ከመኪና ወረድን.. እና እኔ በአካባቢው ውበት በጣም
ተማርኬ
ስለነበር #ካሜራዬን ይዤ ለፎቶዬ ሚመች ቦታዎችን እየመረጥኩ ማንሳቴን
ተያያዝኩት ቦታው እጅግ በጣም ትንግርት ሆኖብኝ ፎቶዬን ማንሳት
ተያያዝኩት...ሳላውቀው በጣም ረጅም ጉዞ ተጎዤ #መመለሻው #ጠፋኝ ግራ
ግብት ጭንቅ አለኝ እናም ማደርገው ግራ ገብቶኝ ተጣራው ጮሁኩኝ
መልስ
#ሚሰጠኝ ግን አነበረም...ዝም ብዬ እግሬ ወደመራኝ ጉዞ ጀመርኩ
የጫካውን
ዳር ይዤ ጉዞዬን ተያያዝኩት..ስሄድ ..ስሄድ.. ቀኑ ቦታውን ለምሽቱ
ማስረከቡን ተያያዘው.. በጣሙኑ #ጭለማው #ልቤን #ማራድ #ማናወጥ ጀመረ

💫💫💫ግራ ገብቶኝ በፍርሀት ተውጨዬ ጉዞየን ቀጠልኩ ..#ግና #የሆነ ብርሀን ነገር
ሳላስበው ከርቀት አየው በደስታና በፍርሀት መሀል ሆኜ በፍጥነት ወደዛ
መብራት ጉዞየን ቀጠልኩት ...... ፈራ ተባ እያልኩ ቀረብኩኝ ስደርስም
ደሳሳ
#ጎጆዎችን #ተመለከትኩ #ጠጋ ብዬ ኲዋ ኩዋ ... #በሩን #አንድ #ወጣት
#ከፈተልኝ

💫💫💫የሆንኩትን ነገር ነገርኩት ወደ ውስጥም እንድገባ ፈቀደልኝ ... ከዛም
እንዲ
አለኝ እኔ እዝችው እያነበብኩኝ አድራለው #አልጋው ላይ #መተኛት
#ትችያለሽ...
ብሎ ወደ መደቡ አመላከተኝ ፈራ ተባ እያልኩ ወደጥግ ነገሬንም ወደ
አንድዬ
እያስጠጋው ጥቅልል ብዬ #ካሁን #አሁን #ተከመረብኝ #እያልኩ #መጠበቅ
#ጀመርኩ... እሱም ማንበቡን ተያያዘው... በመሀል ትኩር ብዬ ስመለከት

🍃🍃🍃🍃 #ጣቶቹን #ተራ #በተራ #በተለኮሰው #ጧፍ #ማቃጠል #ጀምሯል
🍂🍂🍂ግራ ገባኝ ልቤም
ምቱን ጨምሯል .... ለሊቱ እርዝመቱ.... አሁንም ያነባል ትንሽ ቆይቶ
ጣቶቹን
#በዛ #እሳት 🔥🔥🔥ያቃጥላል... እንደዛ ሲደጋግም ግራ ተጋባው... አይነጋም የለ
ጎህ
ሲቀድ ጭለማ ቦታዋን ለብርሀን አስረከበች ሚቀመሰውን ቀማምሼ #ልጁ
#መንገዱን #ጠቁሞኝ #አመስግኜው ተሰናብቼው መንገዴን አስፓልቱን ይዤ
ጉዞየን ቀጠልኩ ... ከዛም አንድ አካባቢ ላይ ብዙ ሰዎች ተሰባስበው
ተመለከትኩ ዳሩ ግን እነዚህ ሰዎች እኔን ፍለጋ ነበር የመጡት... ከዛም
ከምወዳቸው #ቤተሰቦቼ #ጋር #አላህ በሰላም አገናኘን .....


⭐️⭐️⭐️እቤት ገብቼ
የሆንኩትን ታሪክ ለቤተሰቦቼ ነግርኲዋቸው አባቴ በነገርኩት ታሪክ #ልቡ
#ተነካ
... ከዛም ወደተባለው አካባቢ አባት እውነታውን ለማጣራት ሄዱ
አመሻሹን
#ሲሆን #አባት #በተራቸው.. ያችን በር አንኲዋኩ... አሁንም ያ ወጣት በሩን
ከፍቶ አስገባቸው ይህ ልጅ የልጅቷ አባት መሆናቸውን
አላወቀም.....🍃🍃🍃🍃.ጨዋታው ተጀምሯል... በዚ መሀል
የልጅቷ አባት ጠየቀ... #ልጄ #ምን #አገኘህ #እጅህን???

💐💐💐ልጁም መለሰ.. ትላንት ልክ እንደ እርሶ መንገድ የጠፋት ለግላጋ ወጣት
#ማደሪያ #አጥታ #አሳድሪያት ነበር በመሀል እያነበብኩ ሳለ #ስሜቴ #በጣም
#ስታስቸግረኝ #ጣቴን #አንድ #በአንድ #እያቃጠልኩ #አኼራ #ከዚህ #የከፋ #መቃጠል
#ይጠብቅሻል እያልኩ ስሜቴን ገታዋት አላቸው...
የልጅቷ አባትም ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ..😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭.. እቅፍ አድርገውም ሳሙት
...
#ልጅ #በጣም #ግራ #ተጋብቷል.... ምነው አላቸው??? እኔ የልጅቷ አባት
ነኝ...
ተቃቅፈው ተላቀሱ.😭😭😭😭.... አባት እንዲ አሉ ከዚህ እንሂድ #ልጄንም #ልዳርልህ
#ተስማሙ ጉዞ ወደ ልጅቷ ጋር..... ጊዜው ተቆረጠ... ኒካውም
ታሰረ.....!!!!💢🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
ሱብሀነላህ!!!!!! ከዛም ልጅቷ ማስታወሻዋ ላይ እንዲ ብላ ፃፈች!!!
መን ተረከ
ሊላህ ሸይአን አዕጧ ኸይረን ሚንሁ!!!!

↘️↘️ለ አላህ ብሎ አንድን ነገር የተወ
አላህ በተሻለ ይተካለታል፨፨፨፨፨፨፨፤፤፤፤፤፤🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃፧፧፧፧፧፧፧፨፨፨፨፨፨
⚠️⚠️ካነበባችሁ ቡለሃ ይህ መልዕክት እናንተ ጋር እንዲቆይ አታድርጉ


JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. https://t.me/joinchat/AAAAAE6HtHNiEljTsdd57w
•════•••🍃🌺🍃•••════•


✍🍃🌹🍃🌹

እውቀትን ስንቀስም የበለጠ ለማወቅ ሳይሆን የበለጠ ለመከተል የበለጠ ለመውደድ እና የበለጠ ለመስራት በመወሰን ነው መሆን የነበረብን

ማወቁንማ ብዙዎች ስለዲናችን በጣም ብዙን ያውቃሉ። ቁምነገሩ ሀቅን መከተሉ፣መተግበሩ እና ሀቀኞችን መውደዱ ላይ ነው።


JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. https://t.me/joinchat/AAAAAE6HtHNiEljTsdd57w
•════•••🍃🌺🍃•••════•


☞እያንዳንዴ ቀን የህይወት አንዱ ገፅ ነዉ በዚህ የህይወት ገፅ ላይ ነገ ልታነበዉ የምችለዉን ማስታወሻ ፅፈህበት እለፍ እንጂ ሰዉ ምን ይለኛል ስለኔ ምን ያስባል ምን አይነት አመለካከት አለዉ ብለህ አትጨነቅ የሰዉ ልጅ የሚፈርደዉ አንተ በምትኖረዉ ዉስጣዊ ማንነት ሳይሆን በዉጭ በምታሳየዉ ነዉ። እሱን ለማስደሰት እና ላንተ ጥሩ አመለካከት እንዲኖረው ብለህ የራስህን ሰላም አስቀድመህ አትስጠዉ😉
JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. https://t.me/joinchat/AAAAAE6HtHNiEljTsdd57w
•════•••🍃🌺🍃•••════•




"ኢብኑ ዓባስ (ረ.ዐ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል።

"ዑመር (ረ.ዐ) በድር ዘመቻ ላይ ከተሳተፉ አንጋፋ ሶሐቦች እኩል ወደ ችሎታቸው ያስገቡኝ ነበር። በነገሩ ደስተኛ ያልነበሩ ሶሐባዎች "ይህ የልጆቻችን እኩያ የሆነ ልጅ ከኛ ጋር እኩል ችሎቱ ላይ መገኘቱ ለምን ይሆን?" አሉ። ዑመርም "ይህ ልጅ ከምታውቁት (ከዒልሙ ማዕከልና ከነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) ቤት የተገኘ ነው" አሉ። አንድ ቀን ዑመር ጠሩኝና ከርሳቸው ጋር ወደ ችሎታቸው አስገቡኝ። ያለኝን (የጠለቀ እውቀትና ብስለት) ለነርሱ ለማሳየት እንደሆነ የጠሩኝ አስባለሁ። ከዚያም "ኢዛ ጃአ ነስሩሏሂ ወልፈትሑ" ስለሚለው የቁርአን አንቀጽ ምን ትላላቹ? በማለት ጠየቁ። "አላህ (ሱ.ወ) ሲረዳንና ድልን ሲያጎና ጽፈን እንድናመሰግነውና ምህረትንም እንድንለምነው ታዘናል" አሉ
ከፊሎቹ ፤ ሌሎቹ ዝምታን መረጡ አስተያየት ከመስጠት በመቆጠብ። "ኢብኑ ዓባስ ሆይ አንተም የምትለው ይህንኑ ነው?" ሲሉ ዑመር ጠየቁኝ "አይደለም" አልኳቸው። "ታድያ ምንድነው የምትለው?" አሉኝ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ህልፈተ-ሕይወት መቃረቡን አላህ አሳወቃቸው። የአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ የዕድሜህ ፍጻሜ መቃረቡን የሚጠቁም ምልክት በመሆኑ ጌታህ ከማመስገን ጋር አጥራው ምሕረትንም ለምነው እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና አላቸው በማለት መለስኩ። ዑመርም (ረ.ዐ) እኔም የምረዳው አንተ በተረዳኸው መልኩ ነው አሉ።"
(ቡኻሪ ዘግበውታል)

JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. https://t.me/joinchat/AAAAAE6HtHNiEljTsdd57w
•════•••🍃🌺🍃•••════•




Forward from: You have a new Message


Forward from: You have a new Message


Forward from: You have a new Message


Forward from: You have a new Message


﷽ ﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾ "

"‏فالصلاة عليه-بأبي هو وأمي- والسلام عليه مما أمر الله به ورسوله، وقد ثبت في الصحيح أنه قال: من صلى علي مرة صلى الله عليه بها عشرا".

#ابن_تيمية "اقتضاء الصراط"٢/ ٢٩٢

اللَّهُــمَّ صـَلِّ وَسَـــلِّمْ علـى نَبِيِّنَـــا وحبيبنا وقدوتنا وشفيعا مُحمَّد ﷺ




Forward from: በደም የተፃፈ ታሪክ
#ኮራሁ_በአሚሬ ❤
አሚሩል ሙእሚኒን ያ"የበረሀው፣
ኩፋሮች በውሸት ገለነዋል ብለው፣
ይሄው ከተፍ አለ ምን ይሆን መልሳቸው፣
በሚያምረው አንደበት #ኹጥባውን ሲለቀው፣
አይ ውር ደታቸው ውሸት አይሰለቻቸው፣
ለቀጠፉት ቅጥፈት መጥቶ አሳፈራቸው፣

ኮራሁ በአሚሬ ❤
ቤት ንበረቱን ጥሎ እጫካ የወጣው፣
በአለም ኩፋር ላይ ፍርሀትን የዘራው፣
የኢስላም አርበኛ እሱ እኮ ጀግና ነው፣
የሱሀባን መንገድ አጥብቆ የያዘ፣
የሙስሊም ወታደር በሱና ያዘዘ፣
በከሀዲዎች ላይ ጦሩን የመዘዘ፣
ሸሪአን ሊያስፋፋ በአላህ የታገዘ፣
ሽርክና ቢድአን ፍፁም ያወገዘ፣
የነብዩን ሱና በደንምብ ያፀደቀ፣
ተውሂድን ለኡማው አውቆ ያሳወቀ፣
ይሄ ነው አሚሬ የሸሪአ መሪ፣
በቁርአን በሱና አገር አስተዳዳሪ፣
ጀግና እንደ ሱሀቦች ሙስሊሞችን አኩሪ፣
የሙስሊሞች ጋሻ የባግዳዱ መሪ፣
ይሄ ነው አሚሬ የኸሊፋው መሪ።
ይህ ነው አሚሬ ዲኔን አስከባሪ።

ሀፊዘክ አሏህ ወራአክ ያአሚሩልና አቡበክር አልባግዳዲ ❤


ፈዷለተ-ኢብኑ ዑበይድ (ረዲየላሁ ዐንሁ)

እንደነገረን የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የመሰናበቻው ሐጅ (ሐጀቱል ወዳዕ) ላይ እንዲህ አሉ፡- "ሙእሚን ማለት ማን እንድሆነ አልነግራችሁምን! እሱም፡- ሰዎች በነፍሳቸውና በንብረታቸው የተማመኑበት ነው፡፡ ሙስሊም ደግሞ፡- ሰዎች ከእጁና ከመላሱ ሰላም ውለው ያደሩበት ነው፡፡ ሙጃሂድ ደግሞ፡- ነፍሱን(እራሱን) በአላህ ፈቃድ ስር ለማስገዛት የታገለ ነው፡፡ ሙሀጂር (ስደተኛ) ደግሞ፡- ወንጀሎችንና ኃጢአትን የሸሸና የተወ ነው" (ሶሒሕ ኢብኑ ሒባን 4862)፡፡


ታላቁ እና ንግግሮቹ ጣፋጩ የኢስላም ሊቅ አህመድ ኢብኑ ተይሚያህ (አሏህ ይዘንለትና) እንዲህ ብሏል ፦

«والحكم بما أنزل الله فيه صلاح الدنيا والآخرة والحكم بغير ما أنزل الله فيه فساد الدنيا والآخرة. فيجب نقضه بالإجماع.»

« አሏህ ባወረደው(ድንጋጌ) መፍረድ የቅርቢቷም የእሩቂቷም ዓለም መስተካከልን ያስገኛል፤
አሏህ ካወረደው ውጪ ባለ ነገር መፍረድ ደግሞ ፡ የቅርቢቷንም የእሩቂቷንም ዓለም መበላሸት ያስከስታል ፤

ታድያ ይህን ነገር (አሏህ ካወረደው ድንጋጌ ውጭ ያለን ፍርድ) ማፋረስ(ማስወገድ) ፡ በ(ሙስሊም ሊቃውንት)ስምምነት መሰረት የግድ ነው።»

[መጅሙዕ አልፈታዋ ጥ 27/ ገ 302]


ከዛሬዉ ዉሎ ትዝብት👩‍💻🤦‍♀


ዱኒያ………………….
ዱኒያ ማለት ፈተና የበዛባት የውሸት አለም ነች! ዛሬ ተደስተህ
ነገ ታለቅሳለህ ....ዛሬ አግኝተህ ነገ ታጣለህ! ፈተናውን ሁሉ
አልፌ ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሻለሁ ብለህ ኡፎይ ስትልና የእረፍት
ኑሮ መኖር ስትጀምር ድንገት ሳታስበውየሰበሰብከው ሁሉ
ይበተናል። በሌላ በኩል ደግሞ....በቃ ከዚህ በኋላ ሁሉንም ነገር አላገኘውም ብለህ ተስፋ ቆርጠህ ስትቀመጥ..ጀሊሉ ያላሰብከውን ነገር አምጥቶ ይሰጥህና ጨለማ የሆነው ኑሮህ በብርሀን ይደምቅና የቀዘቀዘው ቤትህ ይሞቅና በደስታ ያስፈነድቅሀል።

ብቻ ምን ልበልህ ዱኒያ ጤዛ ነች" ስታስከፋህም ሆነ ስታስደስትህ አልሃምዱሊላህ ብለህ ለጌታህ ምስጋና አቅርብ። ለዚች ብልጭልጭ አለም ቅንጣት ታክል ሳትጨነቅ የነገ የአኼራ ሂወትህ እንዲያምርልህ ወደ ጌታህ አልቅስ! ዱኒያ ጊዜያዊ መኖሪያ እንጂ ዘላለማዊ መኖሪያ አይደለችም። ብዙ አትድከምላት፣ ብዙ አታስብላት! ..ይልቅ ለአኼራህ
ድከም፣ ለአኼራህ አስብ፣ ለአኼራህ ተጨነቅ፣ ለአኼራህ
ስራ" እመነኝ!...ጭንቀትህ ለዱኒያ ሳይሆን ለአኼራ መሆን
ሲጀምር የውስጥ ሰላምና መረጋጋት ታገኛለህ።

[ማሊክ ኢብኑ ዲናር እንዲህ ይሉናል]
ለዱንያ ባለህ ሀሳብና ጭንቀት ልክ ለአኼራ ያለህ
ሀሳብ ከውስጥህ ይወጣል! ለአኼራ ባለህ ሀሳብና
ጭንቀት ልክ ለዱንያ ያለህ ሀሳብ ከውስጥህ ይወጣል!

ጭንቀትህና ሀሳብህ ለአኼራ ይሁን ዱኒያ ጠፊ ነች

አስተዉል በሰዉ ዘንድ መልካም ሆነህ ብትታይ ዘላቂ እንዳልሆነ እወቅ::
ነገር ግን የእዉነት መልካም ሁን ያኔ የእዉነት በሰዎች ዘንድ መልካም ነገር ይኖረኛርካል
ነገር ግን ለሰጡህ እይታ ወይም መልካም አስተሳሰብ ደንታ አይኑርህ ከሰዉ ክብርን አትጠብቅ:: ስራ ለሰሪዉ እሾህ ላጣሪዉ ይባል የለ ☺️

JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. https://t.me/joinchat/AAAAAE6HtHNiEljTsdd57w
•════•••🍃🌺🍃•••════•


✍"አነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦ "አላህ ለባሪያው ደግን ነገርሲያፀድቅለት ቅጣቱን በዚች አለም ያደርግለታል።ለባሪያው መጥፎ ነገር ካፀደቀበት ደግሞ ኃጢያቱን ሁሉበመያዝ ቅጣቱን እስከ ቂያማ እለት ያዘገይበታል። "እንዲህም ብለዋል ። ታላቅ ምንዳ ከታላቁ ፈተና ጋርነው። አላህ ሰዎችን ከወደዳቸው ይፈትናቸዋል(ፈተናውምን) በፀጋ የተቀበለ የአላህ ውዴታ ይጐናፀፋል።የተበሳጨ የአላህ ቁጣ ያተርፋል።
(ቲርሚዚ ዘግበውታልሀዲሱ "ሀሰን" ነውም ብለዋል)"

JOIN
´´´´´´´ :¨·.·¨: ❀ share
           `·. https://t.me/joinchat/AAAAAE6HtHNiEljTsdd57w
•════•••🍃🌺🍃•••════•

20 last posts shown.

2 644

subscribers
Channel statistics