Forward from: 🌏Abu Hafsua [አቡ ሐፍሷ]
~በገንዘብ🏠 ቤት ልትገዛ ትችላለህ 👉 መኖሪያህን ግን አትገዛም።
~በገንዘብ⌚️ ሰአት ልትገዛ ትችላለህ 👉ጊዜህን ግን አትገዛም።
~በገንዘብ🛌 አልጋ ልትገዛ ትችላለህ እን👉ቅልፍህን ግን አትገዛም
~በገንዘብ🥙 ምግብ ልትገዛ ትችላለህ 👉የመብላት ፍላጎትህን ግን አትገዛም።
~በገንዘብ👉 ዶክተር ልትቀጥር ትችላለህ 👉ጤናህን ግን ልትገዛ አትችልም።
~በገንዘብ👉 ''ኢንሹራንስ'' ልትገዛ ትችላለህ 👉ደህንነትህን ግን ልትገዛ አትችልም።
«ስንት አለ ገንዘብ የማይገዛው?»
@AbuHafsaYimam