🌏Abu Hafsua [አቡ ሐፍሷ]


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


«رَبَّنَا تَقَبَّلْ مِنَّا إِنَّكَ أَنتَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ»
@AbuHafsaYimam

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ቁረአን  ማውቅ የእወቀቶች ሁሉ እውቀትነው
ይህንን ቁርአን እርሶ መቅራት እየፈለጉና እየተመኙ መቅራት አልቻሉም እንግዲያውሱ አሁን ምኞቶንና ፍላጎታቹን በአላህ ፍቃድ እናሳካልን
      
በእጃቹላይ ባለ ሰልካቹና ጥቂተት ደቂቃውች በአላቹሁሁበት ቦታ ሁናቹ ለኛ ሰጡን እኛደግሞ በአላህ ፍቃድ ቁርአን አብርን እንቅራልን
                  👉   የምንሰጠው ትምህርቶች🏛
1️⃣ ቃኢደቱል ኑራንያ
2️⃣ ቁርአን በእይታ(ነዘር)
3️⃣ ቁርአን በሸምደዳ(ሂፈዝ )
እና የአቂዳ ኪታቦች ሀዲስ እና የተለያዩ ኪታቦች  እናስቀራለን

                         👉  የምናሰቀራበት ሁኔታ
📲 ቴሌ ግራም
📲 በዋትሰ አፕ
📲 በኢሞ
📲 በዙም ሜት
             የቂራአት ሰአት ⏰ ከሰላት ሰአት ውጨ 🕌🕋
              
    መማር ለሚፈልግ ብቻ  
በዚህ ገብታቺሁ አናግሩን

ይችን ጠቅ ያርጓት
👇👇👇👇👇👇
@Yerehman453


➻ ወቅታዊ አዲስ ሙሓደራ

🔷ርእስ ረመዷንን እንዴት እንቀበል?

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

አሻዋ ሜዳ ዛህራ መስጂድ ላይ የቀረበ ወሳኝ ምክር !

      🔗 t.me/Achachir_mkroch


😤☹️🙁☹️አል- ዋዓድ😵🤔🙁😝

🔣የሙስሊሙ ማህበረሰብ መዘናጋት ትልቅ
🔣ዋጋ እያስከፈለ ያለበት ተጨባጭ ላይ ነው
ያለነው ለዚህም ምሳሌ በጉራጌ ዞን እነሞር እነር
በሚባለው ወረዳ እየሆነ ያለው በቂ ምሳሌ ነው

ለመሆኑ  በዚህ ቦታ እየሆነ ያለው ምንድነው ⁉️

⬇️ሙሉ ፅሁፍ⬇️
✈️ t.me/+eWy4dgKs3GZkODA0
➡️ t.me/+eWy4dgKs3GZkODA0


~የሰውን ቀልብ መስበር፣ማስቀየም፣መጥፎ ንግግር መናገር ፣ማስከፋትና እንዲተግዙ እንዲያዝኑ ሰበብ መሆን. ትልቁ የክፋት መገለጫ ነው።
~
~
~የሰውን ቀልብ መጠበቅ፣ሰውን ማስደሰት ፣ጥሩ ንግግር መናገር ፣ፈገግ እንዲሉ ማድረግ ፣አብሽር በርታ ጠንክር አትዘን ማለትና ሰውን ማስደሰት ትልቁ የመልካምነት መገለጫ ነው።

@AbuHafsaYimam


አንዳንዱ ፈተና ፀጋ ነው፣ ኒዕማ! አላህ ከሰውየው ላይ ቢያነሳለት ልክ የሚያልፍበት አይነት ፈተና። አላህ እንዲህ ይላል:-

{وَلَوۡ رَحِمۡنَـٰهُمۡ وَكَشَفۡنَا مَا بِهِم مِّن ضُرࣲّ لَّلَجُّوا۟ فِی طُغۡیَـٰنِهِمۡ یَعۡمَهُونَ}
"ባዘንንላቸውና ከጉዳትም በእነርሱ ያለውን ባነሳንላቸው ኖሮ በጥመታቸው ውስጥ የሚዋልሉ ሆነው ይዘወትሩ ነበር።" [አልሙእሚኑን፡ 75]

- የተቀዳ -
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor






Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ለረመዷን ንፁህ ምርጥ ማርና ቅቤ ለምትፈልጉ ይዘዙ ባሉበት እናደርሳለን

ማዘዝ ለምትፈልጉ ይደውሉ
09 30 32 05 04 
09 30 32 05 04
አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ።

             ወይም

በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot

አድራሻየ  ደሴ አራዳ

አድስ ነገር ለማገኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy


Video is unavailable for watching
Show in Telegram




















ህፃን መሐመድ ሑሴን ለገጠመው የልብ ህመም ለህክምና 825,000 ብር ተጠይቀዋል። ቤተሰብ ይህንን የህክምናው ወጪ ለመሸፈን ከአቅማቸው በላይ ስለሆነባቸው በአላህ ስም እንድናግዛቸው እየጠየቁ ነው።

አካውንት ቁጥራቸው ይሄ ነው:-
1000585372157

ስልክ ቁጥር ፦ 0962248821/0921022880


ወንድሜ ሆይ!ወደ ትዳር ከመግባትህ በፊት ማወቅ ያለብህ ነገሮች

1. ትዳር ጨዋታ አይደለም፣ ኃላፊነት መሆኑን እወቅ! ፡ ትዳር ጊዜያዊ ደስታ ሳይሆን የዕድሜ ልክ ቁርጠኝነት ነውና በቁም ነገር ተመልከት።

2. ትዳር ታላቅ ቃል ኪዳን ነው፣ ይህን አስታውስ! ፡ ትዳር የሁለት ልብ አንድ መሆን ነውና ይህን ቃል ኪዳን ለመጠበቅ ዝግጁ ሁን።

3. ወንድሜ ሆይ! መጨረሻው መጥፎ የሆነ ትዳር ውስጥ ከመግባት ተጠንቀቅ፣ ሕይወትህን ሊያበላሽ ይችላልና! ትዳር ከመጀመርህ በፊት ስለትዳር አጋርህ በቂ መረጃ ይኑርህ።

4. ከጋብቻ በፊት ጥሩ ሴት ለመሆን ጥረት አድርግ - እህቴ ሆይ ላንቺም ይሄ ምክር ነው! ትዳር ራስን መለወጥ ይጠይቃልና ለለውጥ ዝግጁ ሁን።

5. አንተም ብስለት ያለው ሰው ሁን! ትዳር ቀላል እንዳልሆነ እወቅ፣ መስዋዕትነትን ይጠይቃልና! ትዳር የሁለት ሰዎች ጥረት ውጤት ነውና ለትዳርህ ትጋ።

6. ከራስህ ግንባታ በላይ ምንም ነገር እንዳታስቀድም፣ ለትዳርህ ብቁ ሁን! ራስህን መውደድ ለትዳርህ ስኬት ወሳኝ ነው ራስህን ለትዳር ብቁ አድርግ ።

7. ለትዳር የምትፈልጋትን ሴት በጥንቃቄ ምረጥ! ፡ የትዳር አጋር ምርጫ የሕይወት ጉዳይ ነውና አትዘናጋ የምትመርጣት ሴት ድነኛ መሆን አለባት።

8. ስለ ትዳር ያለህን እቅድ በጥንቃቄ አቅድ! ላንተ የተፈጠረችውን ሴት ምረጥ ላንተ ተስማሚ የሆነችውን።

ይቀጥላል.....?

በወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሀሰይን

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

20 last posts shown.