💠 አንጋፋዋ ድምፃዊት አስቴር አወቀ እና ሜትሮፖሊታን ሪል ስቴት አብረው በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራርመዋል።
💠 የስምምነቱ መፈፀም በሜትሮፖሊታን ሪል ስቴት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና በአስቴር አወቀ ማናጀር አዳነች ወርቁ አማካኝነት ተገልጿል።
💠 የበጎ አድራጎት ሥራዎችን ከመስራት የድምፃዊቷን አልበም ወጪ እስከ መሸፈን እንዲሁም የማስታወቂያ ሥራዎችን በአብሮነት እስከመከውን ይደርሳል የተባለው ይህ ስምምነት ለምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ አልተገለፀም።
💠 ሜትሮፖሊታን ሪል ስቴት ላለፉት 9 ዓመታት ጥንቅቅ ያሉ በርካታ የሪል ስቴት ፕሮጀከቶችን በኢትዮጵያ በማከናወን ላይ የሚገኝ መሆኑ ሲታወቅ የአሁኑ ስምምነት ደግሞ የሜትሮፖሊታንን በኢትዮጵያ የጥበብ ዘርፍ የመሳተፍ ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው ተብሏል።
መረጃው የሪፖርተራችን መቅደስ እንዳለ ነው፡፡
#EBS
#EBSTVNEWS
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews