🇺🇸 ዛሬ በአሜሪካዋ መዲና ዋሽንግተን ዲሲ 60 ሰዎችን የ ጫነ አንድ አውሮፕንላን ከ አሜሪካ የጦር ሄሊኮፕተር ከመጋጨቱ ጋር በተያያዘ 60 ዎቹ ተሳፋሪዎች ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተሰምቷል ::
🇮🇱 የፍልስጤሙ የ ሀማስ ቡድን ከ አንድ አመት በላይ አግቶ ይዟቸው ከነበሩ 8 እስራኤላዊያን ታጋቶች ውስጥ የመጀመሪያው ታጋችን ለቀቀ::
🇮🇱 እስራኤል በፍልስጤሟ ዌስት ባንክ ዛሬ ባካሄደችው የአየር ጥቃት 10 ሰዎች መገደላቸውን የፍልስጤም ባለስልጣናት ተናገሩ።
🇨🇩 የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፊሊክስ ቲሺሰከዲ የኤም 23 ታጣቂ ቡድን በምስራቃዊ ኮንጎ ከያዛቸው አካባቢዎች ለማስለቀቅ ውጊያው ይቀጥላል ሲሉ ተናገሩ ።
🇺🇬 የኡጋንዳ መንግስት በመዲናዋ ካምፓላ የኢቦላ ወረርሽኝ መከሰቱን እና አንድ ሰው በበሽታው መሞቱን አስታወቀ ።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews