የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የመጋቢት 16 / 2017 ዓ.ም የእኩለ ቀን 7፡00 ሰዓት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፦
🎯በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘውን ኤም 23 የተሰኘ ታጣቂ ቡድን ከአገሪቱ መንግስት ጋር ለማደራደር የቀድሞዋ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ሰሀለ ወርቅ ዘውዴን ጨምሮ አምስት ያህል የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የቀድሞ መሪዎች ተመረጡ፡፡
🎯ዓለምአቀፍ የአበባ አምራች ኩባንያዎች አማራ ክልል በቀጠለው ግጭት ሳቢያ ክልሉን ለቀው እየወጡ እንደሚገኝ እየተዘገበ ይገኛል።
🎯 ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ 3.6 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት አዲስ ዘመናዊ አውሮፕላን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በዛሬው ዕለት መረከብን አስታዉቋል።
🎯 በኢትዮጵያ የተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በተከሰተ የወባና ኮሌራ ወረርሽኝ ሳቢያ በዚህ ዓመት እስከ የካቲት ወር ድረስ 59 ያህል ሰዎች መሞታቸውን የዓለም የጤና ድርጅት ገልጿል።
🎯 ለመቄዶኒያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በተጀመረው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐግብር እስካሁን 800 ሚሊዮን ብር መሰብሰብ መቻሉን ማዕከሉ አስታውቋል፡፡
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews