⚠️SIM SWAP
✔️ሰሞኑን TikTok ላይ የተለያዩ ሰዎች TikTok Account Hack እየተደረገባቸው እንደሆነ ተመልክታቿል ይሄም እየሆነ ያለው ከፍተኛ አቅም ያላቸው Hacker በዝቶ TikTok Server ድረስ ገብተው Account hack የሚያደርጉ በዝተው ወይም በ phishing Link ሳይሆን በቀላሉ እናንተ የምትጠቀሙበትን ስልክ ቁጥር አዘግተው በራሳቸው ስም እያወጡት ሲሆን መጀመርያ የ እናንተን ኢንፎ ለማግኘት የውሸት ወሬ ፈጥረው ወይንም ደሞ በተለያየ ምክንያት የ እናንተን Account Info ያገኙና ከዛ በኋላ በቀላሉ Account Access ለማድረግ የምትጥቀሙበት በ SIM Card ከሆነ ወይንም እነሱ ባገኙት ስልክ ቁጥር ከሆነ SIM Card ከ ቴሌ እንደ አዲስ ይወጣና በዛ ስልክ ቁጥር ያላቹን Account በሙሉ Access ለማድረግ ይሞክራሉ።እኛ ሃገር ብዙዎቻችን ቀጥታ በስልክ ኮንፊርም እንዲሆን ስለሆነ የምናደርገው በቀላሉ ያለንን Account እንበላለን ማለት ነው።የሚገርመው ይሄ ዘዴ ከዚ በፊት Eshetu You tube Channel ላይ ተሞክሮ ነበር።
🔑ምን ማድረግ አለብን?
✔️በመጀመርያ ለማንም የ Social media Account Information Hint አለመስጠት በተለይ ትላልቅ Follower ያላቹ እና Social Media ላይ Business run የምታደርጉ
✔️ሌላው የ Social media Account Connect የምታደርጉበት እና ከ ሰዎች ጋር የምትገናኙበት ነገር በሙሉ ማለያየት ለምሳሌ ስልክ ቁጥር, E-mail, Telegram Facebook TikTok Instagram WhatsApp.....ለ ግል የምትተቀሙበት እና Business run የምታደርጉበት ለማለያየት መሞከር
✔️2FA (Two factor Authentication ) መጠቀም
✔️ከማታውቁት ሊንክ መራቅ
✔️Account Information (user Name , Password , Email address...)ከቻላቹ በቃል መያዝ ካልሆነም Browser ላይ save አለማድረግ telegram ላይም ምንም አይነት ነገር አለማስቀመጥ ይሄ የብዙዎቻችን ተግባር ስለሆነ ነው Saved Message or private Channel ከፍተን የተለያዩ Seed phrase Password እናስቀምጣለን ይሄ የተሳሳተ ነው።
✔️Password save ለማድረግ ጥሩ አማራጭ ማንም ማያገኝበት ቦታ በ ጽሁፍ ማስቀመጥ ካልሆነ ደሞ protected drive ካለን በ እሱ ማስቀመጥ ጥሩ አማራጭ ነው።ትላልቅ Crypto Holders Hardware Wallet ይጠቀማሉ Flash የምትመስል ግን Password , Seed phrase or Private key Store ማድረግያ እቃ ነች።እቺ እቃ ፕሮግራም መደረግ ትችላለህ ለምሳሌ አንድ ሰው እጅ ላይ ቢወድቅ በተደጋጋሚ ሙከራዎች ቢያደርግ ራሱን ሪሴት ማድረግ እንዲችል የተሰራለት ሲስተም አለ ይሄም አንዱ ዘዴ ነው።
✔️ከዚ በፊት ስለ Scamming የሰራነውን program እዚ ላይ መመልከት ትችላላቹ https://t.me/ethio_techs/65782
✔️Stay Safe🙌🏾
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻