በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ጋባዥነት ለሦስት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የገቡት የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የጅማ ዩኒቨርሲቲ የሥራ እንቅስቃሴዎችን ጎብኝተዋል፡፡
በተለይም ዩኒቨርሲቲው የሚያካሂዳቸው የምርምርና የግንባታ እንቅስቃሴዎች የጉብኝቱ አካል ናቸው፡፡
ተብሏል። ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በተጨማሪ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ኦስማን ሳሌህ እና የፕሬዚዳንቱ ልዩ አማካሪ የማነ ገብረ አብ አብረዋቸው መምጣታቸው ታውቋል
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
አሐዱ ሬዲዮ 94.3
ጥቅምት 02/2013