#ቡግር ማጥፍያ እንሆ!
#ኢትዮጵያ ታበፅሕ እደዊሃ ለእግዚአብሔ!
✔ብጉር እንዴት ይከሰታል?
የተለያዩ የብጉር አይነቶች ቢኖሩም በጣም የተለመደው ግን በወጣትነት ዕድሜ ላይ የሚከሰተው ነው። ለአቅመ አዳም እና ሄዋን ስንደርስ የሆርሞናችን መጠን ይጨምራል በተለይ ቴስቴስትሮን!
ይህ የሆርሞን ለውጥ የቆዳችን ዕጢ ብዙ ዘይት(ሴበም) እንዲያመርት ያደርገዋል። በቆዳችን ቀዳዳ የሚወጣው ዘይት ዋናው ጥቅሙ ቆዳችን ጤናማ ወዝ እንዲኖረው ማድረግ ነው። ብጉር የሚጀምረው ዘይት ከሞቱ የቆዳ ሴሎች ጋር ይቀላቀልና የቆዳችንን ቀዳዳ ይዘጉታል በዚህ ውህደት ውስጥ ባክቴሪያ ያገባና ያድጋል። ይህ ውህድ ከጐን ወዳለው የቆዳ ስጋ በማፈትለክ እብጠት፣ መቅላት እና መግል ይፈጥራል።
#የሚከተሉት ብጉርን የሚያባብሱ ሁኔታዎች ናቸው፦
※ ቆዳን የሚፈገፍጉ/የሚፈትጉ ነገሮች ለምሳሌ፦ ቀበቶ፣ ታይት፣ ሄልመንት፣ እጅ ላይ የሚታሰሩ ነገሮችና የመሳሰሉትን መጠቀም።
※ የፀጉርና ቆዳ መጠበቂያ ውጤቶች በተለይ በውስጣቸው የምያሳክክ ንጥረ ነገር የያዙ
※ ፊትዎን ዘወትር/በተደጋጋሚ መታጠብ እና ፊትዎን ሲታጠቡ በጣም ማሸት።
※ ሸካራ ሳሙና መጠቀም እና በጣም የሞቀ ውሃ መጠቀም እንዲባባስ ያደርገዋል።
※ ጭንቀት ሲኖር
※ ፊትን በተደጋጋሚ መንካት
※ ላብ በብዛት ሲያልበን
※ በፊት ላይ በዛ ያለ ፀጉር መኖር የፊት ቆዳ ዘይት/ቅባት እንዲኖረው ያደርጋል።
※ አንዳንድ መድሃኒቶች መውሰድ
※ በዘይት እና ኬሚካል ማምረቻዎች አካባቢ መስራት
※ አትሌቶችና ሰውነታቸውን የሚገነቡ ስፓርተኞች ስቴሮይድ ስለሚወስድ በብጉር የመጠቃት ዕድል አላቸው።
✔ የብጉር መከላከያ መንገዶች
ብጉርን መከላከል አይቻልም ነገር ግን እንዳይባባስ የሚወሰድ እርምጃዎችና ጥንቃቄዎች አሉ ከነዚህም መካከል፦
※ በዝግታ ወይም በጣም ሳይሹ መታጠብ ለቆዳዎ ጤንነት አስፈላጊ ነው። በጣም ማሸት፣ መጥረግ፣ መፈተግ ወይም መፈግፈግ ተገቢ አይደለም።
※ በጣም እንዳያልብዎ መጠንቀቅ። ላብ እንዲያልበን የሚያደርጉ እንቅስቃሴዎች ካደረግን በኋላ ወዲያው መታጠብ።
※ ፀጉርዎ ቅባት ካለው ወይም ከበዛበት መታጠብ።
※ አንዳንድ የፀጉር መንከባከቢያ ምርቶችን መጠቀም ማቆም ለምሳሌ፦ ጄል፣ ክሬምና የመሳሰሉት
※ ፊትዎን ቶሎ ቶሎ ከመንካት መቆጠብ
※ ለስላሳ የኮተን ልብሶችን መጠቀም በተለይ ከቆዳ ጋር ንክኪ ያላቸው።
※ ከቅባት እና ኬሚካል ጋር ያለዎትን ግንኙነት መቀነስ/ማቆም ለምሳሌ ፔትሮሊየም።
#የቆየ ብጉርንም ጭምር መፍትሔ
#ነጭ ሽንኩርት ተልጦ ተፈጭቶ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ!
#የዝግባ ፍሬ ተፈልቅቆ ቅባቱን አውጥተው ፈጭተው ግማሽ የሾርባ ማንኪያ
#ሁለቱም ውህድ በአንድ ሎሚ ውኃ አሽቶ ፊት ታጥቦ መቀባት ከዛ በኃላ ከ 3 ሰዓት በኃላ መታጠብ
የቆየ ከሆነ አንድ ቀን እየዘለሉ ለ 3 ሳምንት ይጠቀሙ
ብዙም ካልቆየ ከሳምንት እስከ ሁለት ሳምንት ይጠቀሙ ይድናል።
የዝግባ ፍሬ ካላገኙ በሁለቱም ብቻ ማድረግ ይችላል።
ሽንኩርቱ ተፈጭቶ በሎሚ ውኃ ታሽቶም መተቀም ይችላል።
አምደብረሃን!
#አድራሻችን_ቁ/1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ከ አደባባይ ወደ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን መሄጃ...
#አድራሻችን_ቁ/2 አ/አ ከ አየር ጤና ወደ አለም ባንክ መሄጃ በ ቤተል መገንጠያ በኩል ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት እንገኛለን
👉 የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )
📞#0918487073
📞#0920253444
📞#0918834904 ይደውሉልን
✅ቴሌግራም መልክት
@merigetaamedeberhan
✅ቴሌግራም መልክት
@mergetaamedeberhane
✅ፌስቡክ ገፃችን
https://www.facebook.com/profile.php?id=100076378898155
✅የቴሌ ግራም ቻናላችን
https://t.me/mergeta_amdebrhan
✅የቴሌ ግራም ቻናላችን
t.me/mergeta_amdebrhane
✳️የቲክቶክ ቻናላችን
http://tiktok.com/@mergetaamdebrhan
‼️ማስጠንቀቂያ የምፅፈውን ኮፒ በማድረግና አስመስለው ድምፃቸውን የሽማግሌ በማስመሰል መሪጌታ ነኝ እያሉ የሚያጭበረብሩ ሌቦች ስላሉ በተቻላችሁ ሀቅም ጥንቃቄ እንድታደርጉ ለማሳሰብ እወዳለሁ !!!