የልብ ቋንቋ❤️


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


🎋ለምን ወደድኩህ/ሽ?
እንጃ🌷
🎋ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🌷
🎋እንዴት ማረከኝ/ክሺኝ?
እንጃ🌷
👉❤️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት፤
➽ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➽በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤❤️
❤️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት❤️
#ምርት ና አገልግሎዎትን ማስተዋወቅ የምትፈልጉ ያናግሩን።
👇
📩 @Yalisha
📩 @Yalishabot

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter




Forward from: Unknown
👱‍♀ፍቅረኛሽን ምን ማለት ትፈልጊያለሽ
ጣፋጭ የሆኑ የፍቅር መልዕክቶች እኛ
ጋር ይገኛሉ
👱‍♂ አንተሰ ፍቅረኛህን ምን ማለት
ትፈልጋለህ ወደኛ ቻነል ተቀላቀል
👇🏼👇🏼👇🏼❤️❤️❤️👇🏼👇🏼👇🏼




Forward from: Unknown
ፕሮፋይል ፒክቸር ለመቀየር አስበው አተው ያውቃሉ ከአሁን ቡኋላ አይቸገሩም በአይነቱ አዲስ! የሆነ ቻናል ይዘን መተናል 🏞Join🏞 ያርጉ እና ማራኪ ውብ ፒክቸሮች ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+RtYsW6l_7paXeRaK


#Law የምትማረውን ጓደኛዬን ዶሮ🐓 እንዴት ነው የሚገነጠለው ስላት...
:
ያው አንቀጽ 39ኝን ተጠቅመን ነዋ
አትለኝም መሰላችሁ😳😂


#የምታፈቅራት_ሴት_እንደኔ_አይነት_መቼም_አታገኝም_ስትልህ_እኔስ_የምፈልገው_እሱን_አይደለ_በላት😘

ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

የ አማርኛ ጥቅሶች ➻ነይና ጥቅሶች

https://t.me/neyna_quotes  

    Share  🙏  |Forward


#ሁሉም_ቢኖረኝ_ፍቅር_ከሌለኝ_ግን_ከንቱ_ነኝ።
ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

የ አማርኛ ጥቅሶች ➻ነይና ጥቅሶች

https://t.me/neyna_quotes  

    Share  🙏  |Forward




#ሕማማት

#ወታደሮችም_ከእሾህ_አክሊል_ጎንጉነው_በራሱ_ላይ_አኖሩ_ቀይ_ልብስም_አለበሱት።

ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

የ አማርኛ ጥቅሶች ➻ነይና ጥቅሶች

https://t.me/neyna_quotes  

    Share  🙏  |Forwardወ


#ሕማማት

ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች


የ አማርኛ ጥቅሶች ➻ነይና ጥቅሶች

https://t.me/neyna_quotes  

    Share  🙏  |Forward


#ሕማማት

#በእርሱ_ቁስል_እኛ_ተፈወስን።


ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

የ አማርኛ ጥቅሶች ➻ነይና ጥቅሶች

https://t.me/neyna_quotes  

    Share  🙏  |Forward


#ሆሳዕና_በአርያም

#እንኳን_አደረሳችሁ

ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

የ አማርኛ ጥቅሶች ➻ነይና ጥቅሶች

https://t.me/neyna_quotes  

    Share  🙏  |Forward


#ሆሳዕና_በአርያም

''እያሉ ዘመሩ ህፃናት
በእየሩሳሌም''

ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

የ አማርኛ ጥቅሶች ➻ነይና ጥቅሶች

https://t.me/neyna_quotes  

    Share  🙏  |Forward


#ሆሳዕና_በአርያም

ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

የ አማርኛ ጥቅሶች ➻ነይና ጥቅሶች

https://t.me/neyna_quotes  

    Share  🙏  |Forward


#ሆሳዕና_በአርያም

ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

የ አማርኛ ጥቅሶች ➻ነይና ጥቅሶች

https://t.me/neyna_quotes  

    Share  🙏  |Forward


#ፅጌረዳ
🌷አንዳንዱ ልብ ስለሚያስደነግጠው ፅጌረዳ ብትነግረው የእሾሆቹ መጥፎነት ብቻ እንድታይለት ይፈልጋል።
👂ስለ ነፋሱ ሹክሹክታ ብታወራው አምጥቶ ያለበሰውን አቧራ ሸክም እንደ ከበደው ይነግርሀል።

🌙ስለ ሌሊቱ ጨረቃና ከዋክብት ድምቀት ብትነግረው በጨለማና በሌላ ቀን ሊተኩ ስለሚችሉ ምንም የሚደንቅ ነገር እንደሌለ ይነግርሀል።

💕ስለ ፍቅር መልካምነት ስትሰብከው ራስን አሳልፎ መስጠት ልክ እንደ እየሱስ ክርስቶስ(ኢሳ ዐ.ሰ) ጌትነትን አያጎናፅፍም ጥላቻ ባይኖር ፍቅር አቅም አይኖረውም ምክንያቱም ማንን እሸንፎ? ስለዚህ ሁለቱም እኩል ዋጋ አላቸው ይልሀል።

👉 ስለ ህይወት መልካምነት ስታነሳ በህይወት የሌለ ምን ጉዳት እንደሚደርስበት ይጠይቅሀል መልስህ ምንም ነውና ክፋትና መልካምነት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፆች ናቸው፣የሳንቲሙን አንድ ገፅ ብቻ ብንወስድ ዋጋ እንደማያሰጠን ሁሉ ህይወት አስቀያሚ መሆኗን ልታምንለት ይፈልጋል።

🙄😘 ማነፅር ባይኖር ምን ይፈጠር ነበረ??🙄😘

✍️ያለው (Yalisha)
       ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉
    
    ▫️COMMENT💌 SHARE▫️


  𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒👉 @Yelib_Kuankua


🚹 ➣#ፍቅርን በቃላት ሁሌም መግለፅ አስፈላጊ ቢሆንም #ተግባር ግን ወሳኝ ነው♥

🚹 ➣የምታፈቅራት ከሆነ በተግባር አሳያት እንጂ#በምላስህ አትደልላት የኔ ማር፣ የኔ ፍቅር፣ ህይወቴ፣ እናት፣ ቆንጆ ነሽ፣ ዳሌሽ፣ ሽንጥሽ፣ አይንሽ፣ ወ፡ዘ፡ተ እያልክ የቃላት ጋጋታ ከምትደረድርላት በተግባር አሳያት ያኔ እስትንፋሱዋን ትሰጥሀለች።

🚹 ➣#ከቃላት ድርደራ ይልቅ አድርጎ ማሳየት አንተ ለሷ ምን ዓይነት
ቦታ እንዳለህ ይነግራታል

🚹 ➣ #እውነተኛ ፍቅር በምላስ ሳይሆን በተግባር ትገለፃለች እና አንተ ትንሽ ብለህ በተግባር ያሳየሀት ነገር ለሷ ትልቅ ነገር ነው
ፍቅር ምላስን ሳይሆን ተግባርን ትፈልጋለችና

🚹 ➣ #እውነተኛ ፍቅር የሚመነጨው ከልብ እንጅ ከቃላት ጋጋታ ብቻ አይደለም፣ ልብ ያስባል አተ ትተገብርዋለህ ከማውራት ማድረግ ይቀላልና።

" #ፍቅር _ሁሌም _አሸናፊ_ነው"

✍️ያለው (Yalisha)
       ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉
    
    ▫️COMMENT💌 SHARE▫️


  𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒👉 @Yelib_Kuankua


#አገናኝተህ_ከምትለያየን_ምነው_ከበፊት_ባታስተያየን።🥺

ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

የ አማርኛ ጥቅሶች ➻ነይና ጥቅሶች

https://t.me/neyna_quotes  

    Share  🙏  |Forward


#ለሰዎች_የምንሰጠው_ስጦታ_በሌላ_መልኩ_የራሳችንን_ስጦታ_ማዘጋጀት_ነው።

#መልካምነት_ይከፍለል!


ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

የ አማርኛ ጥቅሶች ➻ነይና ጥቅሶች

https://t.me/neyna_quotes  

    Share  🙏  |Forward


#በፍፁም_ሁለመናህን_አትስጥ_ትተውህ_የሄዱ_ቀን_ባዶህን_ትቀራለህ።

ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች

የ አማርኛ ጥቅሶች ➻ነይና ጥቅሶች

https://t.me/neyna_quotes  

    Share  🙏  |Forward

20 last posts shown.

67 984

subscribers
Channel statistics