➣የረመዷን መልዕክት በነብዩ አንደበት!!
صلى الله عليه وسلم
"➧ጾመኛ የሆነ ሰው ረስቶ ከበላ ወይም ከጠጣ ጾሙን ይሙላ/ይቀጥል
ያበላው እና ያጠጣው አላህ ነው"
ምንጭ [ ሶሒሑ ሙስሊም ፤1155 ]
➣ጾመኛው የአላህ ባሪያ ሆይ! ስጋትና ጭንቀት እንዳይገባህ ረስተህ ብትበላና ብትጠጣ ጾምህ አልተበላሸም ጾምህን ቀጥል/ጹመህ ዋል።
➣https://t.me/huda4eth