ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ በወንድም ሶላሁዲን አቡ ኡበይዳ ይለቀቃሉ።
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
ለአስተያየት ጥቆማ
@SelahudinsatinBot

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ቁርአን እና ፆም የቂያም ቀን ያማልዳሉ ምልጃቸዉም ተቀባይነት ያገኛል !!

=


📥 ተከታታይ የረመዷን ቲላዋ አብረን እናኽትም

الليلة 6| رمضان
«ጁዝ አምስት »

🎙القارئ  : أحمد العاجمي
╭┈───────
╰┈➤  t.me/selahudin_Islamic_knowlages




🎞የተመረጡ  የፆም  ፈትዋዎች

      ◣ክፍል  

የኪታብ  𝑷𝑑𝐅   ⟱⟱⟱
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10107

🎙አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም

╭┈───────
╰┈➤ 
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10138




🛑👉በሐቅ ላይ ለመፅናት

🎙በወንድማችን አቡ ኡስዋ
=
t.me/SadatKemalAbuMeryem


📥 ተከታታይ የረመዷን ቲላዋ አብረን እናኽትም

الليلة 5 | رمضان
«ጁዝ አምስት »

🎙القارئ  : محمد أيوب رحمه الله
╭┈───────
╰┈➤  t.me/selahudin_Islamic_knowlages




📥 ተከታታይ የረመዷን ቲላዋ አብረን እናኽትም

الليلة 4 | رمضان
«ጁዝ አራት »

🎙القارئ  : أبوبكر الشاطري حفظه الله
╭┈───────
╰┈➤  t.me/selahudin_Islamic_knowlages




በፆም ወቅት ጁኑብ መሆን
~
1- መብላት መጠጣት በሚፈቀድበት የሌሊቱ ክፍል ላይ ሐላል ግንኙነት የተፈቀደ መሆኑ ግልፅ ነው። አላህ እንዲህ ይላል:-
{ أُحِلَّ لَكُمۡ لَیۡلَةَ ٱلصِّیَامِ ٱلرَّفَثُ إِلَىٰ نِسَاۤئكُمۡۚ }
"በፆም ሌሊት ወደ ሴቶቻችሁ መድረስ ለናንተ ተፈቀደላችሁ።" [አልበቀረህ: 187]

2- በሌሊቱ ክፍል ጁኑብ ሆኖ ሳለ ሳይታጠብ የፈጅር ወቅት ቢገባ ፆሙ ላይ ችግር የለውም። እናታችን ዓኢሻህ - ረዲየላሁ ዐንሃ - እንዲህ ትላለች፦
كَانَ رسول الله صلى الله عليه وسلم يُدْرِكُهُ الفَجْرُ وَهُوَ جُنُبٌ مِنْ أَهْلِهِ، ثُمَّ يَغْتَسِلُ وَيَصُومُ.
"የአላህ መልእክተኛ ﷺ ከባለቤታቸው ጀናብተኛ ሆነው የፈጅር ወቅት ይደርስባቸው ነበር። ከዚያ ታጥበው ፆማቸውን ይቀጥላሉ።" [አልቡኻሪይ እና ሙስሊም]

3- በቀኑ ክፍለ ጊዜ ተኝቶ ኢሕቲላም በመሆኑ ጀናባ የገጠመው ሰው ፆሙ ላይ ተፅእኖ የለውም። ምክንያቱም እንቅልፍ ላይ ያለ ሰው እስከሚነቃ ድረስ ተጠያቂነት የለበትምና። በኢስላም ማንም ቢሆን ከአቅሙ ውጭ በሆነ በማይችለው ነገር አይጠየቅም። አላህ እንዲህ ይላል፦
{لَا يُكَلِّفُ اللَّهُ نَفْسًا إِلَّا وُسْعَهَا}
"አላህ ነፍስን የችሎታዋን እንጂ አያስገድዳትም።" [አልበቀራህ: 286]
ነብዩም ﷺ መፆም ያሰበ ሆኖ ሳለ ጀናባ ሆኖ እንደሚነጋበት ለነገራቸው ሰው እሳቸውንም እንደሚገጥማቸውና ፆሙ ላይ ችግር እንደሌለበት ነግረውታል። [ሙስሊም ዘግበውታል።]

4- በቀኑ ክፍለ ጊዜ ከቀጥታ ግንኙነት ውጭ ባለ መንገድ ራሱን በማርካት (ኢስቲምናእ በማድረግ) ጁኑብ የሆነ ሰው አብዛኞቹ ዑለማእ ዘንድ ፆሙ ተበላሽቷል። ፆሙ እንደማይበላሽ የገለፁ ቢኖሩም ራስን ከውዝግብ ማራቅ የተወደደ ነው።

5- በቀኑ ክፍለ ጊዜ ቀጥታ ግንኙነት የፈፀመ ሰው ፆሙ ይበላሻል። ከዚያም ባሻገር ለጥፋቱ ጥብቅ ማካካሻ ይጠበቅበታል።

=
ቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor


📥 ተከታታይ የረመዷን ቲላዋ አብረን እናኽትም

الليلة 3 | رمضان
«ጁዝ  ሶስት »

🎙القارئ  : فارس عباد حفظه الله
╭┈───────
╰┈➤  t.me/selahudin_Islamic_knowlages




🎞የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች

ክፍል ❶

የኪታብ 𝑷𝑑𝐅 ⟱⟱⟱
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10107

🎙አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም

╭┈───────
╰┈➤ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10118


📥 ተከታታይ የረመዷን ቲላዋ አብረን እናኽትም

الليلة 2 | رمضان
«ጁዝ  ሁለት »

🎙القارئ : ماهر المعيقلي حفظه الله
╭┈───────
╰┈➤ t.me/selahudin_Islamic_knowlages




#ረመዷናዊ_ግሳፄዎች

|| በሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ አደም

=


Forward from: قناة أبي ريس لنشر السنة
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ዉድ የተከበራቹህ የቻናሌ ቤተሰቦች ወንድምና እህቶች እንኳን ለተከበረው ወር በሰላም አደረሳቹህ። ረዘም ላለ ግዜ ከሚድያ ጠፍቼ ነበር እነሆ ተመልሻለሁ በአሏህ ፍቃድ በዚህ ወር የፆም የተመረጡ ፈትዋወችን እየተረጎምኩ በላይቭ እንዲሁም በድምፅ ፋይል የማቀርብላቹህ ይሆናል።

አዲስ የምንጀምረው ፕሮግራም ኪታብ የሚሆነው
مختارات من فتاوى الصيام
د.عزيز بن فرحان العنزي
የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች
በዶ/ር ሸይኽ አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ የተዘጋጀውን ይሆናል።

የኪታቡ PDF
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/10107
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/10107

ኪታቡ ላይ ያልተወሱ ወሳኝ የፆም ጥያቄዎችን በቦት በኩል የምቀበል ሲሆን ተመሳሳይ ኡለማዎች የሰጡትን ፈትዋ ተርጉሜ የምለቅላቹህ ይሆናል።

ጥያቄ ለማቅረብ
@Abureyyis288Bot
@Abureyyis288Bot


📥 ተከታታይ የረመዷን ቲላዋ አብረን እናኽትም

الليلة 1 | رمضان
«ጁዝ አንድ»

🎙القارئ : وديع اليمني حفظه الله
╭┈───────
╰┈➤ t.me/selahudin_Islamic_knowlages



20 last posts shown.