አማኑኤል የልማት ድርጅት ለቡርቃ አረዶ ቅድመ መደበኛ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የትምህርት መርጃ መሳሪያ ድጋፍ አደረገ።
(ህዳር 19/2017 ዓ.ም) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በወረዳ 10 ለሚገኘው ቡርቃ አረዶ ቅድመ መደበኛና 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከአማኑኤል የልማት ድርጅት የተገኘ የትምህርት መርጃ መሳሪያ ድጋፍ አደረገ።
ድጋፉ ቴሌቪዥንን ጨምሮ ለቅድመ መደበኛና 1ኛ ደረጃ ተማሪዎች አጋዥ የትምህርት መርጃ መሳሪያ ሲሆን ድጋፉን የክ/ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ከበደ ድሪባ አስረክበዋል።
አቶ ከበደ የትምህርት ቤቱን ግብአት ለማሟላት ከከተማ ጀምሮ በተለየ መልኩ ድጋፍ እየተደረገ እንደሚገኝና ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀው ድጋፍ ያደረጉ እና ያስተባበሩ አካላትን አመስግነዋል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
Imo: - https://s.channelcom.tech/vlWdNr?from=TG
What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D
flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/
You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728
TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau
Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau
Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc
Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication
Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/