ሳንፈቅድ ለጀመርነው ሳናውቀው ለሚያበቃ! ድንገት በሆነ ቅፅበት ለሚበጠስ ህይወት ለሚሉት ሰንሰለት! ላንቀዳደም ከመገፋፋት! ላንደርስ ከመከፋፋት! ለማይሞላ ዓለም! ለማይሰምር ኑረት! ከመበላላት
#ፍቅር አይበልጥም ወይ?
በራሳችን ለይ እንኳ የመወሰን ቅንጣት አቅም ለሌለን ከንቱዎች! ከቅፅበት ወዲያ ምን ሊፈጠር እንደሚችል እንኳን ለማናውቅ ብኩኖች! ምንሮጥለትን ዓለም! ምንደክምለትን! ነገር ሁሉ ጥለን ለምናሸልብ ደካሞች!
#ፍቅር አይሻለንም ወይ?
በዝች ጤዛ ዓለም ለይ
ከመበላላት መስማማት
ከመለያየት መዛመድ
ከመጠላላት መዋደድ
ከጥላቻ
ከክፋት
#ፍቅር አይበጅም ወይ?
#ፍቅር አይበልጥም ወይ?
....... እእእ,????
በፍቅር እደሩልኝ ቤተሰቦቼ💚💛❤
👍👍👍👍👍👍👍👍
https://t.me/Asresee