አሁን ላይ የገባኝ ነገር እድሜያችን እየጨመረ በሄደ ቁጥር ማውራት እየቀነስን እንደምንሄድ ነው....በቀላሉ አንስቅም ማገዶ እንፈጃለን....ብንስቅ እንኳን እንብዛም አይደለም....ድሮ ብዙ የማያመን እኮ ምን አልባት በቀላሉ ስለምናወራ እና ስለምንስቅ ቢሆንስ....ማደግ ደስ የሚል ነገር ቢሆንም ነገሮችን ማስተዋል ስንጀምር ማደጋችንን እንጠላዋለን....
ብር እንደሌለን አስበን አንጨነቅም ምክንያቱም ልጆች ነበርና....የሌላ ሰው ሀላፊነት ነበርን....
ትልቅ ስትባል በንግግርህ መገመት ስለሚመጣ መርጦ ማውራት ትጀምራለህ....እድገት ደስ ይላል እኮ...ግን ትቆጠባለህ.... የተመረጡ ቃላቶችን ጣል ስታደርግ ቃልህ ውድ ይሆናል...ትከበራለህ....ከመከበርህ ጀርባ ግሳንግስ አለ....ሀብት...ስልጣን...እውቀት...ኩራት....ብዙ ብዙ...
እመኑኝ የትልቅነት ቀመር ከልጅነት ይከብዳል....በሰው አይን ከመሙላት ምን አልባት mathes ትምህርት ላይ ያለችዋን X ማግኘት ይቀላል...😊
በፍቅር እደሩልኝ ቤተሰቦቼ❤️
👍👍👍👍👍👍👍👍
https://t.me/Asresee