ጉራማይሌ
አንተ ምትወዳትን ያቺን ሴት ለመሆን
እላይ ታች እላለሁ የሰማውህ ሠሞን
ዛሬ ቀይ ስትል
ቀለሜን ልቀይር ስሞክር ስጣጣር
ደግሞ ሲነጋልህ ፀይም ትለኛለህ
ከዚያ ደግሞ ጥቁር
መወሠን አቅቶህ ግራ ስትጋባ
እሺ እኔ ምን ልሁን የታባቴ ልግባ
ጉራማይሌ አንዲሆን ቀለሜ ተመኘው
ሁሉንም ፈልገህ ከኔ እንድታገኘው
REDU yekatit 07/2016
......✍️ @Reduu2325
👍👍👍👍👍👍👍👍
https://t.me/Asresee
https://t.me/Asresee
https://t.me/Asresee
አንተ ምትወዳትን ያቺን ሴት ለመሆን
እላይ ታች እላለሁ የሰማውህ ሠሞን
ዛሬ ቀይ ስትል
ቀለሜን ልቀይር ስሞክር ስጣጣር
ደግሞ ሲነጋልህ ፀይም ትለኛለህ
ከዚያ ደግሞ ጥቁር
መወሠን አቅቶህ ግራ ስትጋባ
እሺ እኔ ምን ልሁን የታባቴ ልግባ
ጉራማይሌ አንዲሆን ቀለሜ ተመኘው
ሁሉንም ፈልገህ ከኔ እንድታገኘው
REDU yekatit 07/2016
......✍️ @Reduu2325
👍👍👍👍👍👍👍👍
https://t.me/Asresee
https://t.me/Asresee
https://t.me/Asresee