"እንደ እርጋታ ግን ደስ የሚል ነገር የለም በተናደድክ ሰአት ስትረጋጋ በቃ ሰው ነህ።.....
....... በህይወቴ ብዙ ገራሚ ሰዎችን አይቻለሁ ነገር ግን በተናደደ ሰአት ዝም እንደ ሚል ሰው የበሰለ የለም!.........
ዝም ስትል አዳማጭ ትሆናለህ ፣
ዝም ስትል ብዙ ነገር ትታዘባለህ ፣
ዝም ስትል ትማራለህ ፣
ዝም ስትል ትከበራለህ ፣
ዝም ስትል የሰዎችን ትኩረት ትስባለህ ፣
ዝም ስትል ሰዎች እንጂ አንተ አደለህም ሰዎችን ምትፈልገው ፣ በቃ አንዴ አንዴ ዝም በሉ።"
......... @Meklite21
👇👇Telegram channel 👇👇
https://t.me/Asresee