➨🚨⚪️⚫️ ኒውካስል ዩናይትድ የ38 አመቱን የመሀል ተከላካይ ሰርጂዮ ራሞስን ለማስፈረም እንዳቀዱ ታውቋል ራሞስ ከውል ነፃ መሆኑ ይታወቃል።
➟🔵❗️ ኬቨን ደብሩይን በቅርቡ የሚጠናቀቅ ኮንትራት አለው፡ “በእውነት ምን እንደሚፈጠር አላውቅም አብረን እናያለን"
ጉዳት በደረሰብኝ ጊዜ ሁሉንም ነገር ወደ ጎን ትቻለሁ። አሁን ግን መጀመሪያ ተሻሽዬ ወደ አቋሜ ተመልሼ እንዴት እንደሆንኩ ብመለከት እመርጣለሁ፣ የቀረው ይደርሳል።
➨🚨⚪️ ቪኒሲየስ ጁኒየር በጡንቻ ጉዳት ለ3 ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ታውቋል ከሊቨርፑል ጋር በሚያደርገው ጨዋታም አይሰለፍም።
የሪል ማድሪድ የህክምና ቡድን ቪኒን በዲሴምበር 18 በዶሃ ውስጥ ለኢንተርኮንቲኔንታል ዋንጫ እንዲደርስ የተቻላቸውን እንደሚሞክሩ ገልፀዋል።
SHARE @BHBESTFOOTBALL