ቤስት ስፖርት በኢትዮጵያ ™🇪🇹🇪🇹🇪🇹


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
#የክለቦችን ታሪክ በማራኪ አቀራረብ ለእናንተ እናደርሳለን።
✅የዜና ቻናላችን👉 @ethiobestzena ይቀላቀሉን።
✅የድራማ ቻናላችን @yoadan_drama_et1 ተቀላቀሉ ።
✅Creator:- @Gebrel and @Wizbeki7

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


Free ተለቋል።✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።

ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ


የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️


የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት

@BH_bestgoal


🇬🇧23ኛ ሳምንት የእግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

                 ⏰ የጨዋታ ውጤት

    🇬🇧   ቶትንሀም 1-2 ሌስተር 🇬🇧

🇬🇧ክሪስታል ፓላስ 1-2 ብሬንትፎርድ🇬🇧

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


😍 | ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ብሬንትፎርድ
11:00 | ቶተንሃም ከ ሌስተር ሲቲ
01:30 | አስቶን ቪላ ከ ዌስትሀም
04:00 | ፉልሃም ከ ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ወልዋሎ አዲግራት ከ ሀዲያ ሆሳዕና
12:00 | ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

10:00 | ራዮ ቫልካኖ ከ ጅሮና
12:15 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ጌታፈ
02:30 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ሌጋኔስ
05:00 | ባርሴሎና ከ ቫሌንሲያ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

08:30 | ኤሲ ሚላን ከ ፓርማ
11:00 | ዩድንዜ ከ ሮማ
02:00 | ሊቼ ከ ኢንተር ሚላን
04:45 | ላዚዮ ከ ፊዮረንትና

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ሌሃቬር ከ ብረስት
01:15 | ሌንስ ከ አንገርስ
01:15 | ናንትስ ከ ሊዮን
01:15 | ቶሉስ ከ ሞንፔሌ
04:45 | ኒስ ከ ማርሴ

🇩🇪በጀርመን ቡደስሊጋ

11:30 | ሆፈናየም ከ ፍራንክፈርት
01:30 | ሴንት ፓውሊ ከ ዩኒየን በርሊን

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

በርንማውዝ 5-0 ኖቲንግሃም
ብራይተን 0-1 ኤቨርተን
ሊቨርፑል 4-1 ኢፕስዊችታ
ሳውዝሃፕተን 1-3 ኒውካስትል
ወልቭስ 0-1 አርሰናል
ማንችስተር ሲቲ 3-1 ቼልሲ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

መቻል 1-1 ባህር ዳር ከተማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ሀዋሳ ከተማ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ማሎርካ 0-1 ሪያል ቤቲስ
አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 ቪያሪያል
ሴቪያ 1-1 ኢስፓኞል
ቫላዶሊድ 0-3 ሪያል ማድሪድ

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

ኮሞ 1-2 አታላንታ
ናፖሊ 2-1 ጁቬንቱስ
ኢምፖሊ 1-1 ቦሎኛ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሞናኮ 3-2 ሬንስ
ስታርስበርግ 2-1 ሊል
ፒኤስጂ 1-1 ሬምስ

🇩🇪በጀርመን ቡደስሊጋ

ኦግስበርግ 2-1 ሃይደናይም
ዶርትሙንድ 2-2 ቨርደር ብሬመን
ፍራይበርግ 1-2 ባየር ሙኒክ
ሜንዝ 2-0 ስቱትጋርት
RB ሌፕዝሽ 2-2 ባየር ሌቨርኩሰን
ሞንቼግላድባህ 3-0 ቦኩም

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት

@BH_bestgoal


🇪🇸 21ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

                   ⏰ተጠናቀቀ

🇪🇸ሪያል ቫላዶሊድ 0-3 ሪያል ማድሪድ 🇪🇸
                                ⚽️⚽️⚽️ምባፔ


🏟ሙኒሲፓል ሆዜ ዞሪላ

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት

@BH_bestgoal


🇬🇧23ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

               ⏰ተጠናቀቀ

ማንችስተር ሲቲ 3-1 ቼልሲ
⚽ግቫርድዮል        ⚽ማዱኤኬ
⚽ሀላንድ
⚽ፎደን

🏟️ ኢቲሀድ

SHARE @BHBESTFOOTBALL
SHARE @BHBESTFOOTBALL


+5 ተጨምሯል


የተቆጠሩ ጎሎችን ለመመልከት

@BH_bestgoal


🇬🇧23ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

                 ⏰89'

ማንችስተር ሲቲ 3-1 ቼልሲ
⚽ግቫርድዮል        ⚽ማዱኤኬ
⚽ሀላንድ
⚽ፎደን

🏟️ ኢቲሀድ


ጎልልልልልልል ማን ሲቲቲቲቲቲ ፎደንንንንን ወዘወዘው


🇬🇧23ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

                 ⏰85'

ማንችስተር ሲቲ 2-1 ቼልሲ
⚽ግቫርድዮል        ⚽ማዱኤኬ
⚽ሀላንድ

🏟️ ኢቲሀድ


ኮቫሲች ቢጫ ተመልክቷል


possession

ማን ሲቲ  64%

ቼልሲ  36%


🇬🇧23ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

                 ⏰80'

ማንችስተር ሲቲ 2-1 ቼልሲ
⚽ግቫርድዮል        ⚽ማዱኤኬ
⚽ሀላንድ

🏟️ ኢቲሀድ


በርናንዶ ቢጫ ተመልክቷል


ቅያሪ በቼልሲ በኩል

ጄደን ሳንቾ ወቷል

ፔድሮ ኔቶ ገብቷል

Показано 20 последних публикаций.