‼️‼️
ካሳለፍነው የካቲት 1 ቀን ጀምሮ በሰይፉ ፋንታሁን ዋና አስተባባሪነት ለመቄዶኒያ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ድርጅት ህንፃዎችን ግንባታ የገቢ ማሰባሰብ ፕሮግራም እየተከናወነ ይገኛል።
እስከ ትላንትናዋ እለት ድረስ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ 300 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር መሰብሰብም ችለዋል አሁን 316 ሚሊዮን ብር ላይም መድረስ ችለዋል።
ብዙዎች በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻቸው ይህንን እርዳታ እያስተባበሩ ሲሆን ቴሌግራም ላይ ግን እንደ ቻናል ብቻ ሳይሆን እንደ ሙሉ የስፖርት ቻናሎች መቀዛቀዝ ይታያል ሁላችንም ያለን ቻናል ላይ በመልቀቅ አብሮነታችንን እናሳይ። ❤
Cbe - 1000415056447
Cbe & Tele birr - 7979 አጭር ቁጥር ላይ የአቅማችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
SHARE @BHBESTFOOTBALL