Репост из: Awash Bank
እሁድ ቀጠሮ ይዘዋል?
========
ነገ እሁድ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ጀምሮ በፋና ቴሌቪዥን መተላለፍ የሚጀምረውን የታታሪዎቹ የስራ ፈጠራ ውድድር ሲመለከቱ ከሚቀርቡ ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት አዳዲስ የስራ ፈጠራ ሀሳቦች ብዙ ይማሩበታል። እንዳያመልጥዎ!
1. ፀረ ተባይ የሚለይና መፍትሄ የሚጠቁም መተግበሪያ (AI)
2. ፋይበር ግላስ በመጠቀም ዘመናዊ የእንጨት ስራ መስራት
3. የሕፃናት አልሚ ምግብ
4. የእህል ማድረቂያ ማሽን
እስከአሁን ከተላለፉት መሰናዶዎች ያመለጠዎት ካለ የYouTube ቻናላችን https://www.youtube.com/awashbankAb በመቀላቀል ይከታተሉ።