Репост из: Dashen Bank
ዳሸን ባንክ ለታላቋ ቄራ አንድነት ጤና ስፖርት ማኅበር የስፖርት ማልያ አበረከተ
ባንኩ ከማኅበሩ ጋር ያለው ግንኙነት ጠንካራ መሆኑን ያነሱት የማኅበሩ ሰብሳቢ አቶ ፍጹም ኪሮስ ሰለተደረገው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል።
ዳሸን ባንክ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት እያከናወናቸው የሚገኙ ተግባራት ማህበረሰብ በስፖርት ጤናውን እንዲጠብቅ የሚያበረታቱ እንደሆነም ተናግረዋል።
ባንኩ ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ ማልያዎችን ለማኅበሩ ማበርከቱን ያስታወሱት አቶ ፍጹም "በቀጣይም ከባንኩ ጋር ያለን ትብብር ይጠናከራል" ብለዋል። መሰል በጎ ተግባራት ዳሸን ባንክ ከሚሰጠው ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት ባሻገር ለማህበረሰቡ በሁሉም መስክ ቅርብ መሆኑን የሚያመላክቱ እንደሆነም ጠቁመዋል።
በዳሸን ባንክ ሴልስ ሰፖርት ሲኒየር ማኔጀር አቶ ይስሐቅ አብርሐም በበኩላቸው ባንኩ ማኀበረሰቡን ለማገልገል እያከናወናቸው የሚገኙ ተግባራትን አጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል።
ዳሸን ባንክ ከሰሞኑ በሐረር፣ጅግጅጋና ድሬዳዋ ከተሞች ለሴት ተማሪዎች በርካታ የንጽህና መጠበቂያ ድጋፍ ማድረጉን አስታውሰው ድጋፉ ባንኩ የማኅበረሰቡ አጋር መሆኑን አመላካች እንደሆነ አስረድተዋል ።
በቀጣይም በተመሳሳይ ማኅበረሰቡን የሚያግዙ ተግባራት እንደሚከናወኑ ጠቁመዋል።