በሕይወት ውስጥ እንዴት መሳተፍ እንደሌለብህ የምትለማመድ ከሆነ፣ ቀስ በቀስ ሕይወት አልባ ትሆናለህ፡፡ ቀናት እያለፉ ሲሄዱ የሕይወት ተሞክሮ ይቀንስና በጣም ትልቅ አእምሮና በጣም ትንሽ ሕይወት ያለህ ፍጡር ትሆናለህ። ሕይወት በአንተ ውስጥ እያሽቆለቆለች ስትሄድ ደግሞ፣ ምንም ድንቅ ነገር ሊፈጠር እንደማይችል ታያለህ።
✍ሳዱጉሩ ጃጋዴሽ
📚@Bemnet_Library
✍ሳዱጉሩ ጃጋዴሽ
📚@Bemnet_Library