ልጆቻችሁን የምትወዷቸው ከሆነ በፍላጎቶቻቸው ጣልቃ አትግቡ።እንዲህም በሉ።"መርቄሀለውና በፍላጎትህ ቀጥል።ማንነትህንም ፈልገህ አግኝ።የምትሻውን የመሆን መብት አለህ።እንቅፋትም ሆኜ በመንገድህ ላይ አልቆምም።ከልምዴ ተነስቼ ፍላጎትህን ማስተጓጎል አልፈልግም።የእኔ ልጅ ብትሆንም እንኳን የእኔ ትክክለኛ ኮፒ አይደለህም።እኔንም መመሰል አይጠበቅብህም።እኔ የራሴን ህይወት እየኖርኩ ነው።፤አንተም የራስህን ህይወት ኑር።ባልኖርኳቸው ልምዶቼ አላጨናንቅህም።ባልሰራኋቸው ፍላጎቶቼ አላሸብርህም።መሆን በምትፈልገው ነገር ላይ ግን አግዝሀለው።ድጋፌንና ምርቃቴን ሁሉ እቸርሀለሁ።"
📓ርዕስ፦የመኖር ጥበብ
✍️ደራሲ፦ኦሾ
📚@Bemnet_Library
📓ርዕስ፦የመኖር ጥበብ
✍️ደራሲ፦ኦሾ
📚@Bemnet_Library