ችግርን ተጋፈጥ
ችግርን የሚጋፈጡ ሰዎች ዓለምን ይለውጣሉ፡፡ ችግርን ሳይጋፈጡ ሀብታም የሆኑ ጥቂት ሰዎች ናቸው፡፡ እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች በህይወት ዘመናቸው የሚያጋጥሟአቸውን ችግሮች ከመጋፈጥ ይልቅ መንግስት እንዲያስወግድላቸው በመፈለግ የመንግስት ጥገኛ ይሆናሉ፡፡ አሁን እንደምናውቀው፣ የኢንፎርሜሽን ዘመን መጀመር የመንግስትን ዋነኛ ሚና ከፍፃሜ እያደረሰው ነው፡፡ ግዙፍ የመንግስት መዋቅር በጣም ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቅ ውድ ነገር እየሆነ መጥቷል፡፡ በሚገርም ሁኔታ በመላው ዓለም የሚገኙ በአንድ የሙያ ስም የተወሰኑና ጡረታን የቀሪው ህይወታቸው ዋስትና አድርገው የሚቆጥሩ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች የገንዘብ አቅማቸው እየወደቀ መጥቷል። የኢንፎርሜሽን ዘመን ማለት ሁላችንም ራሳችንን በመቻል ማድረግ ያለብንን ነገር ሁሉ ማድረግ እንዳለብን መገንዘቡ የግድ መሆኑን የሚያሳየን ጊዜ ማለት ነው፡፡
📓የገንዘብ ፍሰት ኳድራንት
✍️ሮበርት ቲ.ኪዮሳኪ
📚@Bemnet_Library