"ስኬታማ እና አዋቂ ለመሆን የምትውልባቸው ሰዎች አይነትና ማንነት መምረጥ መቻል አለብህ።ከአዋቂዎች ጋር ስትውል አዋቂ ትሆናለህ!ስራ ከሚወድ ጋር ስትውል ሠራተኛ ትሆናለህ።ከሚጠጣ ሰው ጋር ስትሆን ትጠጣለህ!ከሚያጨስ ሰው ጋር ስትሆን አጫሽ ትሆናለህ።ከሁሉም በላይ ግን በወላይተኛ "ቴራር ዞትን ገርሳረ ኣቴስ" ይባላል።ትንሽ ሰው ትንሽ ነው ስለዚህ ከትንሽ ሰው ጋር ስትውል ትንሽ ትሆናለህ ማለት ነው ወይም "ሀርያረ ሚዶ ሚዝያ ሀሬተ ሱቀውሱ" ይባላል፤ከአህያ ጋር የዋለች ጊደር እንደ አህያ ትፈሳለች ማለት ነው።ስለዚህ በሕይወት ጉዞ ስኬታማ ለመሆን የምትቀርባቸው እና ያሉህ ጓደኞች ስብዕና ወሳኝነት አለው ማለት ነው፤ለዚያ ነው አሜሪካኖች ጓደኛህን ንገረኝን ማንነትህኔ እነግርሃለሁ የሚሉት"
📚ርዕስ፦ለሚስቴ ባል ፍለጋ
✍️ደራሲ፦አዘርግ
✈️ @Bemnet_Library
📚ርዕስ፦ለሚስቴ ባል ፍለጋ
✍️ደራሲ፦አዘርግ
✈️ @Bemnet_Library