አራት ኪሎ ፈርሶ ውብ ህንፃ ተገነባበት። ትዝታው አብሮ ፈረሰ። ኧረ ትዝታችን ስንል ፀረ-ልማት ተባልን። ከዛ ጭርንቁስ የጭቃ ቤት ይህኛው ውብ ህንፃ መሻሉን ሳናውቅ ቀርተን ነው? አይደለም ፌቪ... ሰው ከስጋና ከደም ብቻ አይደለም የሚሰራው። ማንነቱን ደግፎ የትዝታ አፅም የመላመድ አጥንት በውስጡ አለ፤ እሱን ነው ያፈራረሱት ... መቼም የማይለማ ማንነታችንን ነው ያወደሙት።
📚ርዕስ፦ ዙበይዳ
✍️ፀሃፊ፦ አሌክስ አብረሃም
📖 @Bemnet_Library
📚ርዕስ፦ ዙበይዳ
✍️ፀሃፊ፦ አሌክስ አብረሃም
📖 @Bemnet_Library