♥♥♥ ከርሞ ጥጃ♥♥♥
♥♥♥ስለ ቃሉ የተሰጡ ተስፋዎች♥♥♥
በእምነት ለሚያነቡት
1,መብራት ነው ይመራናል፡፡
2,መድሃኒት ነው ይፈውሰናል፡
(ምሳ 4፡ 22)
3,ጓደኛ ነው ይመክረናል፡፡
(መዝ 119፡ 24)
4,አጽጂ ነው ያነጻናል፡፡
(መዝ 119፡ 9)
5,መግቦ ያሳድገናል (1ጼጥ 2፡ 2)
የእግዚአብሔር ቃል አንዲት እናት የወለደችውን ልጅ ጡቷን እያጠባች እንደምታሳድግ እግዚአብሔርም እኛ ማደጋችን በነገር ሁሉ እንዲታወቅ ልክ እንደ እናት ጡት ወተት ሁሉም ነገር ያለውን ተንኮል ግን የሌለበትን የቃሉን ወተት ተመኙ ይላል፡፡የእግዚአብሔር ቃል መግቦ ያሳድጋል፡፡ የእግዚአብሔርን ቃል በዚ ጊዜ በትጋት እያጠናን ማደግ አለብን፡፡ በቃል እውቀት ያላደገው ወጣት ምሳሌ ትዝ ይላቹሀል....✿✿✿ወጣቱ ልጅ እቤት ውስጥ ጥፋት አጠፋና አባቱ ገረፉት ፣እርሳቸው እየገረፋት እያሉ እናቱ ይደርሳሉ በዚህ ጊዜ እርሳቸውም ጥፉቱ ባይገባቸውም ባልና ሚስት አንድ ልብ መሆናቸውን በተግባር ለልጁ ለማሳየት አብረው በመተባበር ገረፉት፡፡ግርፋቱ ካበቃ በኀላ ለምን እንደተቀጣ ካስረዱትና ወደ ፊት በዚ ጥፉት ፋንታ ሌላ በጎ ነገር እንደሚያደርግ አምኖ ከተቀበለ በኀላ ምሳ ሰዓት ነውና ምሳ ተሰጠው፡፡ለምሳውም በጌታ ፊት ሲጸልይ እንዲ አለ አለ ፣ እንደ ጠላት የሚላቸው ወላጆቹን ነበር፡፡ በእግዚአብሔር ቃል ብስለት ስላላደገ አልገባውምና፡፡✿✿✿ አለ ያገሬ ሰው፡፡አዎ በእግዚአብሔር ፊት ሲታይ የአብዛኛዎቻችን መንፈሳዊ እድገት ከላይ እንደተጠቀሰው ወጣት ታሪክ ይሆን ይሆናል፡፡ብዙ ዘመን በጌታ ቤት አለን ፣ ጌታን ግን ደስ የሚያሰኘው ብዙ ዘመን በቤቱ መቁጠራችን ብቻ ሳይሆን እንደ ፍቃዱ በቃሉም ማደጋችንና መብሰላችን ነውና፣ የእግዚአብሔር ቃል በሙላት እንዲኖርብን ጌታ ይርዳን፡፡ አሜን !
መዝ፡ያምላኬ ቃል አያረጅም የኢየሱስ ቃል አያረጅም
ዘላለም ይኖራል እያበራ ከሚያምኑት ጋራ*4
✿በጎ ፈቃዳችሁ ከሆኑ መልዕክቱን share በማድረግ
ለሌሎች ያካፍሉ፡፡ተባረኩልኝ!!!እወዳችኀለው
@ተስፋ አለ
share and join
መልካም ምሽት !
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMLY